የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም አስተዋጽኦ ላበረከቱ አመራሮች እውቅና ተሰጠ Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልልን ለማረጋጋት እና መልሶ ለማቋቋም አስተዋጽኦ ላበረከቱ አመራሮች ዛሬ ሁለተኛ ዙር የእውቅና አሰጣጥ ስነ ስርዓት ተካሄደ። በተለያዩ ማስተባበሪያ ቀጣናዎች የተጣለባቸውን ኃላፊነት ለተወጡ አመራሮች ነው እውቅናው የተሰጠው፡፡ በስነ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ግንኙነት ታጠናክራለች- አንቶኒ ብሊንከን Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ግንኙነት እንደምታጠናክር ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ እየሰጡ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አንቶኒ ብሊንከን የመጀመሪያውን የአሜሪካ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ጎበኙ Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሜሪካን ግቢ የሚገኘውን የመጀመሪያውን የአሜሪካ ኤምባሲ ቆንስላ ጽሕፈት ቤትን ጎበኙ። አሜሪካን ግቢ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ፊታውራሪ ሃብተጊዮርጊስ ዲነግዴ አንፀው ይኖሩበት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ለኢትዮጵያ ከ331 ሚሊየን ዶላር በላይ የሰብአዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሥራ ጉብኝ አዲስ አበባ የሚገኙት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ለኢትዮጵያ ከ331 ሚሊየን ዶላር በላይ የሰብአዊ ድጋፍ ይፋ አደረጉ፡፡ አንቶኒ ብሊንከን እንዳስታወቁት ድጋፉ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ እና በአሜሪካ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካ በግብር ስወራ በየአመቱ ከ40 እስከ 60 ቢሊየን ዶላር እንደምታጣ ተገለጸ Mikias Ayele Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በግብር ስወራ ምክንያት በየአመቱ ከ40 እስከ 60 ቢሊየን ዶላር እንደምታጣ የአፍሪካ የኢኪኖሚ ኮሚሽን ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ከፍተኛ የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ሃናን ሞርሲ ተናገሩ። የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሲያካሂዱት የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወር አፈፃፀም ላይ ሲያካሂዱ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ፡፡ በመድረኩ ላይ የፓርቲውን የውስጠ ዴሞክራሲ ባህል በማሳደግ በቀጣይ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ትግል በማድረግ የታዩ ጥንካሬዎችን ይበልጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ የለማውን የበጋ መስኖ ስንዴ ማሳ ጎበኙ፡፡ በምስራቅ ሸዋ ዞን 203ሺህ ሔክታር በበጋ መስኖ ስንዴ መሸፈኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ስጋት የሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ያስፈልጋል ተባለ Melaku Gedif Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ወቅታዊ ስጋት የሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት መምህር ዶክተር ሚርጊሳ ካባ እንደገለጹት÷ የማህበረሰብ ጤና ከእንስሳት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል በ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እቀውቅና ተሰጠ Mikias Ayele Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 177 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እውቅና ሰጠ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በእውቅና አሰጣጥ ስነ ስርዓቱ ላይ እንዳሉት÷ የትምህርት ችግሮቻችንን ለመቅረፍ በሚደረገው…