የሀገር ውስጥ ዜና ለ2016/17 የእርሻ ወቅት የሚሆን የመነሻ ዘር ብዜት ሥራ እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የእርሻ ወቅት የሚሆን የመነሻ ዘር ብዜት ሥራ እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ብዜትና ዘር ምርምር ዳይሬክተር ካርታ ካስኬ÷ ኢንስቲትዩቱ ከተለያዩ የዘር አምራች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ33 ሚሊየን ብር በላይ በማሸሽ በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ተከሳሾች ላይ ተደራራቢ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ Shambel Mihret Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ከ33 ሚሊየን ብር በላይ በማሸሽ በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ሶስት ተከሳሾች ላይ ተደራራቢ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች የአዳማ ከተማ ኗሪ እና ነጋዴ የሆኑት 1ኛ አቶ…
የዜና ቪዲዮዎች An Exclusive Interview with US Secretary of State Antony Blinken Amare Asrat Mar 16, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=gvLI-j7pdN0
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት መንግስታት የሴቶችን ጫና ለመቀነስ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር እየሰራሁ ነው አለ Shambel Mihret Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ድጋፍ (ዩኤንኤፍፒኤ) የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል እና በስነ ተዋልዶ ተጋላጭ የሆኑ ሴቶችን ጫና ከመቀነስ አንፃር ከመንግስት ጋር እየሰራ መሆኑን ገለጸ፡፡ ዩኤንኤፍፒኤ ፥ በኢትዮጵያ 50ኛ ዓመቱን ባከበረበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በስብሰባው በተለያዩ ሀገራዊ፣ ፓርቲያዊ እንዲሁም ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በጥልቅ መክሮ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብፅ ኃላፊነት ከጎደለው ንግግር እና ማስፈራሪዎቿ እንድትታቀብ ኢትዮጵያ አሳሰበች Meseret Awoke Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የህዳሴ ግድብን በተመለከተ "ሁሉም አማራጮች ክፍት ናቸው" በማለት የሰጡትን መግለጫ ኃላፊነት የጎደለው ንግግር ሲል ውድቅ አደረገ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ፥ ግብጽ የዓባይ ግድብን…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤትና በቡድን 20 አባል ሀገራት ቋሚ ውክልና እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት አሜሪካ ትደግፋለች – አንቶኒ ብሊንከን Feven Bishaw Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት እና በቡድን 20 ሀገራት ስብስብ ውስጥ ቋሚ ውክልና እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት አሜሪካ እንደምትደግፍ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ተናገሩ፡፡ አንቶኒ ብሊንከን በአዲስ አበባ ቆይታቸው በተለይም…
የሀገር ውስጥ ዜና በቂ የጤፍ እና ስንዴ ምርት አለ-ሚኒስቴሩ Feven Bishaw Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቂ የጤፍ እና ስንዴ ምርት መኖሩን የንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሰሞኑን በተከሰተው የጤፍ እና የስንዴ ዋጋ ንረት ላይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው ÷በቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሱዳን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽንና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ Shambel Mihret Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን መንግስታት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂና ቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፎች በትብብር መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የሱዳን ሪፐብሊክ የቴሌኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መንግስት የፕሪቶሪያውን ስምምነት እየፈፀመ ያለበትን ቁርጠኝነት አደነቁ Melaku Gedif Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የኢትዮጵያ መንግስት ለሰሜኑ ግጭት በዘላቂነት ሰላማዊ አልባት ለመስጠት በፕሪቶሪያ እና ናይሮቢ የተደረሱትን ስምምነቶች እየፈፀመ ያለበትን ቁርጠኝነት አደነቁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ…