በበለስ-ደብረማርቆስ- ሱሉልታ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ በተፈፀመ ስርቆት ጉዳት መድረሱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበለስ-ደብረ ማርቆስ- ሱሉልታ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ በተፈፀመ የስርቆት ወንጀል ጉዳት መድረሱን የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን መምሪያ አስታወቀ።
የመምሪያው የጥገና ባለሙያ አቶ አደባባይ…