የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዛሬ በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ሎሚ ሜዳ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ ሁለት ሼዶች መውደማቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
Uncategorized የዓድዋ ድል የቅኝ አልገዛም ባይነት፣ የባርነትና የጭቆና ጠል እንቅስቃሴ ውጤት ነው – አቶ አወል አርባ Shambel Mihret Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የቅኝ አልገዛም ባይነት፣ የባርነት እና የጭቆና ጠል እንቅስቃሴ ውጤት ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ÷ የ127ኛው የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ 127ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በመስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ዓድዋ የድል ሜዳ ብቻ ሳይሆን በአንድነት የመቆም የድል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ከፍታ ለማረጋገጥ አንድነታችንን ማጠናከር ያስፈልጋል – አቶ ርስቱ ይርዳ ዮሐንስ ደርበው Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አባቶቻችን ጠላትን በጋራ ድል እንዳረጉት ሁሉ እኛም ያጋጠሙንን ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች በመሻገር የኢትዮጵያን ከፍታ ለማረጋገጥ አንድነታችንን ማጠናከር ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሲሉ አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሁኑ ትውልድ ከዓድዋ ድል ትምህርት በመውሰድ ለሀገር ግንባታ በጋራ መነሳት አለበት – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Melaku Gedif Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሁኑ ትውልድ ከዓድዋ ድል ትምህርት በመውሰድ እና በፍቅር በመተሳሰር ለሀገር ግንባታ በጋራ መነሳት እንዳለበት የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ለ127 ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በናይጀሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቦላ ቲኑቡ ማሸነፋቸው ተገለጸ Alemayehu Geremew Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ በናይጄሪያ የተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የገዢው ፓርቲ ዕጩ ቦላ ቲኑቡ አሸናፊነት መጠናቀቁ ተገለጸ። የሀገሪቷ ገለልተኛ የምርጫ አሥፈጻሚ ኮሚሽን እንዳስታወቀው፥ የቀድሞው የሌጎስ አስተዳዳሪ ቦላ ቲኑቡ 8 ነጥብ 79 ሚሊየን ድምፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ አየር ኃይል በቦረና ዞን በድርቁ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል በቦረና ዞን በድርቁ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የምግብ ቁሳቁስ እና የእንስሳት መኖ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ377 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአወዳይ ተለዋጭ የመንገድ ግንባታ ተጀመረ Alemayehu Geremew Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ377 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአወዳይ ከተማ ተለዋጭ የመንገድ ሥራ ተጀመረ፡፡ ተለዋጭ የመንገድ ሥራው 2 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ የሚሸፍን መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የምትገኘውን እና…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት Amare Asrat Mar 1, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=wtRJcLvGeHk
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋን የድል በዓል በአድዋ ከተማ በድምቀት እንደሚያከብሩ ነዋሪዎች ገለጹ Alemayehu Geremew Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋን የድል በዓል በዓድዋ ከተማ በነገው ዕለት በድምቀት እንደሚያከብሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የዓድዋ ከተማ ነዋሪዎች ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ የዓድዋ የድል በዓል አንድነትና አብሮነትን ለማጠናከር ልንጠቀምበት…