የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን የገንዘብ ዐቅም ማጠናከር የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን ለማረጋገጥ ያስችላል – ኢጋድ Alemayehu Geremew Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሴቶችን የገንዘብ ዐቅም ማጠናከር የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን እና ተሳትፎ ለማጎልበት እንደሚያስችል ኢጋድ አስታወቀ፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን ለማረጋገጥ እና የሴቶችን ተሳትፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅት ተመሰረተ ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት እና ጣና ሐይቅ ትራንስፖርት ድርጅት ተዋህደው ኢትዮ-ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅትን መሰረቱ፡፡ የድርጅቶቹ የውህደት ይፋ ማድረጊያ እና የኢትዮ ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅት…
የዜና ቪዲዮዎች በመታወቂያ እድሳት ላይ ለሚነሱ ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽ Amare Asrat Nov 22, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=c8YD2g31eZY
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሁለት ሕጻናት ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲያልፍ አድርጋለች በተባለችው ተከሳሻ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ሕጻናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ሕይወታቸው እንዲያልፍ አድርጋለች የተባለችው ሕይወት መኮንን ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ፡፡ ተከሳሽ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ በቤት ሠራተኛነት ተቀጥራ በምትሠራበት መኖሪያ ቤት ውስጥ፥ የሁለት ሕጻናትን ሕይወት በአሰቃቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል እስካሁን 210 ሺህ ሄክታር መሬት ለበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ተለይቷል Alemayehu Geremew Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ዓመት በአማራ ክልል በበጋ ወራት ለማልማት ከታቀደው 250 ሺህ ሄክታር የመስኖ ስንዴ ማሳ ውስጥ 210 ሺህ ሄክታር መሬት ተለይቶ መጠናቀቁን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አምሳሉ ጎባው፥ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለግብርናው የተሰጠው ትኩረት የምርት ጥራት ላይ ውጤት ማምጣቱ ተገለጸ Amele Demsew Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለግብርናው ዘርፍ የተሰጠው ልዩ ትኩረት በውጭ ገበያ የምርት ጥራትና አቅርቦት ውጤት ማምጣቱን የኢትዮጵያ ጥራጥሬና ቅባት እህሎች ላኪዎች ማኅበር ገለጸ፡፡ የማኅበሩ የቦርድ ሰብሳቢ ሲሳይ አስማረ እንደገለጹት÷ የዘርፉ ዳግም መነቃቃት ለላኪዎች ጥሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በሀላባ ዞን እየተካሄደ ነው፡፡ በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር÷ ክልላዊ የሌማት ቱሩፋትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌ/ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ሐውልት እና በስማቸው የተሰየመ ትምህርት ቤት ተመረቀ Shambel Mihret Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ሐውልት እና በስማቸው የተሰየመ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ተመርቋል። ሐውልቱን እና ትምህርት ቤቱን የመረቁት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥ ሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ…
ስፓርት በሦስተኛው ቀን የዓለም ዋንጫ ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛ ቀኑን በያዘው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይካሔዳሉ፡፡ በምድብ ሦስት የተደለደለችው አርጀንቲና ቀን 7 ሰአት ላይ ከሳዑዲ ዓረቢያ ጋር ትጫወታለች፡፡ ሊዮኔል ሜሲ የመጨረሻው በሆነው የዓለም ዋንጫ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር በድል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በሆለታ ከተማ እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ የተጀመረውን የሌማት ትሩፋት የማስተዋወቅ መርሐ ግብር በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በሆለታ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መርሐ ግብሩን በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር በሆለታ የግብርና ምርምር ማዕከል በመገኘት ያስተዋወቁት…