የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ በትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ባሮ ማዶ አካባቢ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ ኡቻን ኡቦንግ እንደገለፁት÷ በአደጋው ሦስት ልዩ ኃይል ፖሊሶችን ጨምሮ አንድ…
ስፓርት በአለም ዋንጫ ሴኔጋል በኔዘርላንድስ ተሸነፈች Feven Bishaw Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ቀን የኳታር የዓለም ዋንጫ ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል በኔዘርላንድስ 2 ለ 0 ተሸንፋለች፡፡ የኔዘርላንድስን የማሸነፊያ ጎሎች የፒኤስቪው አጥቂ ኮዲ ባክፖ እና የአያክሱ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ዴቪ ኬላሰን አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው የተሳኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት አራት ወራት ከ162 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Melaku Gedif Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ162 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አይናለም ንጉሴ ÷ሚኒስቴሩ ባለፉት አራት ወራት 166 ነጥብ 52 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 162 ነጥብ 99 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ከ28 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በዚህ አመት ከ28 ሚሊየን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት ለመሠብሠብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በክልሉ በተደጋጋሚ የሚከሰተውን ድርቅ ለመከላከል ዘርፈ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም ለስንዴ ምርት ከፍተኛ ትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የሰላም ስምምነቱን መሰረት በማድረግ የሚጠበቅበትን ሃላፊነት እየተወጣ ነው – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ Feven Bishaw Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት መሰረት በማድረግ የሚጠበቅበትን ሃላፊነት በተሟላ መልኩ እየተወጣ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ አስታወቁ፡፡ አዎንታዊና ዘላቂ ሰላም የሚመነጨው ከውስጣዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ዋንጫው እንግሊዝ ኢራንን ግማሽ ደርዘን ጎል በማስቆጠር አሸነፈች Melaku Gedif Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ቀን የኳታር የዓለም ዋንጫ ጨዋታ እንግሊዝ ኢራንን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፋለች። ስምንት ጎሎች ባስተናገደው የምድብ 2 መክፈቻ ጨዋታ እንግሊዝ 6 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸናፊ ሆናለች። በኳታር ካሊፋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተሻለ የምርምር ስራ ለሰሩ ተመራማሪዎች፣ ተማሪዎችና አሳታሚዎች እውቅና ሰጠ Shambel Mihret Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በየኮሌጆቹ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ተመራማሪዎች፣ ተማሪዎችና አሳታሚዎች እውቅና ሰጥቷል። በስድስት ኪሎ ግቢ በተዘጋጀው መርሃ-ግብር ከዩኒቨርሲቲው የፕሮፌሰርነት ማዕረግ የሰጣቸው ተመራማሪዎችም ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ኤምባሲ ለመዲናዋ አስተዳደር የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኤምባሲ የአዲስ አበባ ከተማን አሰራር የሚያጠናክሩ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የአገልግሎት ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥ “ኤምባሲው ያደረገልን ድጋፍ የከተማ አስተዳደራችን የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማሻሻል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በጦርነት ለወደሙ ትምህርት ቤቶች የሚውል የ33 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በጦርነት ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል እና ለተማሪዎች ምገባ የሚውል የ33 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ጦርነቱ በተከሰተባቸው አካባቢዎች 8 ሺህ 500 ትምህርት ቤቶች መውደማቸውና 1 ሺህ 500…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ዙር ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ስራ በዛሬው እለት ከ1 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዜጎቹ ከሳዑዲ መንግስት ጋር በተደረሰው ስምምነት መሰረት በመጀመሪያው ዙር በተደረጉ 198 በረራዎች ከ71 ሺህ በላይ ዜጎችን…