የፓኪስታን ባለሐብቶች በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ እንዲሰማሩ የኢንቨስትመንት አማራጭ ቀረበላቸው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሐብቶች በጤናው ዘርፍ መዋዕለ-ንዋያቸውን በኢትዮጵያ እንዲያፈሱ የኢንቨስትመንት አማራጭ ቀረበላቸው፡፡
ኢትዮጵያ አማራጮቹን ይፋ ያደረገችው በፓኪስታን በተካሄደው የፋርማሲ ቁሶች እና የጤና መጠበቂያ ምርቶች ኤክስፖ ላይ ነው፡፡…