Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን የተገኘውን ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል ባህላዊ የእርቅ ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የተገኘውን ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል የሰላም ጥሪ ተቀብለው ከገቡ የጉህዴን ታጣቂዎች ጋር ባህላዊ የእርቅ ስነ ስርዓት በወምበራ ወረዳ ተካሂዷል። የተገኘውን ሰላም በመጠቀም ወደ ልማት ለመግባት በወምበራ ወረዳ የተለያዩ አካባቢዎች…

በክልሉ ያለውን ምቹ ሁኔታ በአግባቡ ተጠቅሞ የሌማት ትሩፋት ዕቅድን ማሳካት ይገባል – ኢ/ር አይሻ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለውን ምቹ ሁኔታ በአግባቡ ተጠቅሞ የሌማት ትሩፋት ዕቅድን ማሳካት ይገባል ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢ/ር አይሻ መሃመድ ገለጹ፡፡ ኢንጂነር አይሻ መሃመድ፣ ርዕሰ መስተዳድር አሻደሊ ሀሰን እና የተለያዩ…

በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቁ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ ያሉ ነባርና አዳዲስ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ አሳሰቡ። የክልሉ ካቢኔ አባላት ጋር በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የነባርና…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ውጤታማ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ…

በአማራ ክልል በግጭቱ ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 347 ትምህርት ቤቶች ስራ ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በግጭት ሳቢያ ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 347 ትምህርት ቤቶች ዳግም ስራ መጀመራቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ዳግም ትምህርት መስጠት ከጀመሩት ትምህር ቤቶች ውስጥ 329ኙ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ፥ 18…

ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ወርቅ በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ይዞ ሲወጣ ተይዟል የተባለው ቻይናዊ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈቃድ ሳይኖረው ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ይዞ ሲወጣ ተይዟል የተባለው ቻይናዊ ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ በኢፌዴሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የኢኮኖሚ ወንጀል…

የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ እና ሌሎች ከፍተኛ…

ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 185 የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 185 አዳዲስ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ስራ አስጀመረ። የድርጅቱ ስራ አስፈፃሚ አቶ ሮባ መገርሳ ስራ ባስጀመሩበት ወቅት÷በሀገሪቱ…