የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ስፔን የ5 ዓመት የኢኮኖሚ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ Shambel Mihret Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ስፔን በቀጣይ አምስት ዓመት የኢኮኖሚ ትብብራቸው የሚመራበትን ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴና የስፔን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴ ማንኤል አልባሬስ ቤኖ ፈርመዋል፡፡ በስነ-ስርዓቱ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት ተስማሙ Amele Demsew Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አስራት አፀደወይን እና የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ Mikias Ayele Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቅቋል፡፡ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ በቆየው መደበኛ ጉባኤ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ባለፋት 6 ወራት በየዘርፉ የተሰሩ ተግባራትና በቀጣይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ አሁንም ዓለም አቀፍ ስጋት መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ አሁንም ዓለም አቀፍ ስጋት መሆኑን አስታውቋል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ ለዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ የተሰጠው ዓለም አቀፋዊ ምላሽ መሻሻል እንደታየበት አንስቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በ55 ሚሊየን ብር የተገነባው የቓሰና የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ Mikias Ayele Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ እና በሰቆጣ ቃልኪዳን ስምምነት ትብብር በ55 ሚሊየን ብር የተገነባው የቓሰና የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቋል። የሰቆጣ ከተማ ከንቲባ አቶ መላሽ ወርቃለም ÷ፕሮጀክቱ በሰከንድ 18 ሊትር ውሃ የሚያመነጭ …
የሀገር ውስጥ ዜና የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት እና የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ እና የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሲካ አሉፖ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። መሪዎቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶችና ማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሶሎሞን ኳይኖር ጋር ተወያዩ፡፡ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ እንዲያገኙ ማስቻል የሀገርን ራዕይ እውን ለማድረግ የሚያስችል ቀዳሚ እርምጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ናሚቢያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ Melaku Gedif Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ናሚቢያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ እና የናሚቢያ ምክትል ጠቅላይ ማኒስትርና የዓለም አቀፍ ግንኙነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ፕሮፌሰር ፒተር ታላስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአየር ንብረት ለውጥ እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል ዮሐንስ ደርበው Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ16 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መኃኒቶች፣ የህክምና መሳሪያዎች እና የመዋቢያ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ መግባታቸውን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ባለስልጣኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…