የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በደረሰ የእሳት አደጋ 10 የንግድ ሱቆች ወደሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታው ቡልቡላ አካባቢ በተነሳ የእሳት አደጋ 10 የንግድ ሱቆች መቃጠላቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና…
ስፓርት አትሌት ለሜቻ የዳንኤል ኮመንን የ25 አመት ክብረ ወሰንን ሰበረ ዮሐንስ ደርበው Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈ። አትሌት ለሜቻ ርቀቱን 7 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ ከ81 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ያሸነፈው። ክብረ ወሰኑ በኬንያዊው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Alemayehu Geremew Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልኅ ሞሐመድ በአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ለመሳተፍ ዛሬ አመሻሽ ላይ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አቀባበል እንዳደረጉላቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ ዓለምአቀፍ ትብብር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ ዓለምአቀፍ ትብብር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብሺር ኦማር ጃማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኬንያ የተፈራረሟቸውን ስምምነቶች አፈጻጸም ገመገሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ ቀደም ሲል የተፈራረሟቸውን ስምምነቶች አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋና ፀሐፊ ኮሪር ሲንግ ኦይ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና በአፍሪካ ጉዳዮች የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ሊዩ ዩሺ በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ ውይይቱ የተካሔደው ከአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት ተፈታ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በውይይት መፈታቱ ተገለጸ፡፡ በቤተ ክርስቲያኒቱ የገጠመውን ፈተና ለመፍታት የሁለቱ ወገኖች የሐይማኖት አባቶች፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ነፃ የአይን ህክምና እየተሰጠ ነው Tamrat Bishaw Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶርስ ኦፍ ሆፕ የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት ከእስራኤል ኦፕሬሽን ኢትዮጵያ ከተባለ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የነፃ የአይን ህክምና እየሰጠ መሆኑ ተገለፀ። የግብረሰናይ ድርጅቱ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጠውን የነፃ ንግድ ቀጣና ለመተግበር ጥረቶች ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካውያንን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጠውን የነፃ ንግድ ቀጣና ለመተግበር የሚደረጉ ጥረቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ አምባሳደር አልበርት ሙቻንጋ ገለጹ፡፡ በአፍሪካ ሕብረት የኢኮኖሚ ልማት፣ የንግድ ኢንዱስትሪና ማዕድን ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል-ግብረ ሃይሉ Mikias Ayele Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይሉ የዘንድሮው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ …