የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ታዳጊ ዳግማዊ የኳስ ችሎታውን እንዲያዳብር ድጋፍ ልናደርግለት ይገባል አሉ Amele Demsew Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ታዳጊ ዳግማዊ ቴዎድሮስ የኳስ ችሎታውን እንዲያዳብር ድጋፍ ልናደርግለት ይገባል አሉ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ የ12 ዓመቱ ታዳጊ ዳግማዊ ቴዎድሮስን ከአባቱ ቴዎድሮስ ባጫ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በውጭ ጉዳይ ፖሊሲዋ ላይ ማሻሻያ ልታደርግ ነው Melaku Gedif Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ለውጭ ሃይሎች ተጽዕኖ ሳትንበረከክ ብሄራዊ ጥቅሟን ታስከብራለች ሲሉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ተናገሩ፡፡ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተመረጡት ኔታንያሁ በቅርቡ አዲስ መንግስት መስርተዋል፡፡ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ-ቴሌኮምና ጌትፋክት ኢትዮጵያ “ብሩህ ትወልድ” የተባለ የትምህርት ፕሮግራም በጋራ ለማካሄድ ተፈራረሙ Amele Demsew Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮምና ጌትፋክት ኢትዮጵያ "ብሩህ ትወልድ" የተባለ የትምህርት ፕሮግራም በጋራ ለማካሄድ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የኢትዮ ቴሌ ኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በዚህ ወቅት ÷ ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚሰራው ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚሲዮን መሪዎች የመከላከያ ሚኒስቴርን ሪፎርም የሚያግዝ ተግባር ማከናወን አለባቸው – ዶ/ር አብርሃም በላይ Melaku Gedif Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች በመከላከያ ሚኒስቴር እየተተገበረ ያለውን ማሻሻያ የሚያጠናክር ስራ መስራት እንዳለባቸው የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ሱሉልታ በሚገኘው የአፍሪካ አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከደቡብ ጅግጅጋ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከደቡብ ጅግጅጋ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አያን አብዲ እና ሌሎች የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ገና (ልደት) በሚከበርባት የላሊበላ ከተማ በ23 ዓመታት የታነጹት ቤተ መቅደሶች ዮሐንስ ደርበው Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዓል በልዩ ሁኔታ በሚከበርባት ላሊበላ ከተማ በሦስት ምድብ የታነጹ የተለያዩ ቤተ መቅደሶች ይገኛሉ፡፡ በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 የልደት (ገና) በዓል በላሊበላ ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ለ21 አቅመ ደካሞች የመኖሪያ ቤት አስረከቡ Tamrat Bishaw Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ ለ21 አቅመ ደካሞች ባለ ሦስት ወለል የመኖሪያ ሕንጻ አስረከቡ። በከተማ አስተዳደሩ መንገዶች ባለስልጣን ጋር በመተባበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውስጥ የተገነባ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም ለበዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቅቀዋል- ፖሊስ Melaku Gedif Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የገና በዓልን ጨምሮ በጥር ወር የሚከበሩ ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላትን በሰላም ለማክበር አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። በኮሚሽኑ የህብረተሰብ አቀፍና የመንገድ ላይ…
ስፓርት አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ከ4 ዓመታት በኋላ ወደ ውድድር ልትመለስ ነው Tamrat Bishaw Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ጥር 15 በሚካሄደው 22ኛው የአራምኮ ሂዩስተን የግማሽ ማራቶን ውድድር የርቀቱ የምንጊዜም ታላቅ ሯጮች መካከል አንዷ የሆነችው ጥሩነሽ ዲባባ ትሳተፋለች፡፡ የሦስት ጊዜ የኦሎምፒክ እና የአምስት ጊዜ የዓለም ሻምፒዮና አሸናፊዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ፥ ኢየሱስ የተወለደበት ሚስጥር የሰው ልጆች በምድር ላይ መኖር…