የሀገር ውስጥ ዜና በዋግኽምራ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የምግብ እህል እየተሠራጨ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ጻግብጂ እና አበርገሌ ወረዳዎች ነዋሪዎች የምግብ እህል እየተሠራጨ መሆኑን የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት እና ኤፍ ኤች ኢትዮጵያ አስታወቁ፡፡ የዋግኽምራ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የፅዳት ዘመቻ አካሔዱ ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በማዘጋጃ ቤት አካባቢየፅዳት ዘመቻ አካሔዱ፡፡ የጽዳት ዘመቻ የተካሔደው÷ ወደ አትክልት ተራ ፣ መሃሙድ ሙዚቃ ቤት እና ቸርችል ጎዳና በሚወስዱ መንገዶች በሦስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በመስኖ የሚለማ የስንዴ ማሳ ከ1 ሚሊየን ሔክታር በላይ ደረሰ Meseret Awoke Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመስኖ የሚለማ የስንዴ ማሳ ከ1 ሚሊየን ሔክታር በላይ መድረሱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ፥ በየደረጃው የሚገኙ አርሶ አደሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የፈረንሳይና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሚቀጥለው ሣምንት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው Meseret Awoke Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪን ኮሎ እና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ ተገለጸ፡፡ ሚኒስትሮቹ በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል የተፈረመውን ስምምነት ተከትሎ የሰላም ሂደቱን ለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ Amele Demsew Jan 5, 2023 0 የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያለ የመልካም ምኞት መልዕክቱን ያስተላልፏል። የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ በአካሄደው ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያው ያለውን አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል የሚያካሂደውን ሕዝበ ውሣኔ የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ዕይታ ክፍት አደረገ Meseret Awoke Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ሥር በሚገኙ ሥድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ የሚያካሂደውን ሕዝበ ውሣኔ የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ዕይታ ክፍት አደረገ፡፡ በስድስት ዞኖች (ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ዎላይታ፣ ጋሞ ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ)…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋራ የተመዘገቡ ድሎችን ለማፅናት የሚያስችል ምክክር ማካሄዳቸውን የአማራ እና የኦሮሚያ ብልፅግና ፅህፈት ቤቶች ሀላፊዎች ተናገሩ Amele Demsew Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋራ የተመዘገቡ ድሎችን ለማፅናት እና ፈተናዎችን በወንድማማችነት ለመሻገር የሚያስችል ምክክር ማካሄዳቸውን የአማራ እና ኦሮሚያ ብልፅግና ፅህፈት ቤቶች ሀላፊዎች ተናገሩ። ለዘላቂ ሠላም እና ሁለንተናዊ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በሁለቱ ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ300 ለሚበልጡ ህጻናት የልብ ቀዶ ህክምና ተሰጠ Amele Demsew Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል ከ300 በላይ ህጻናት የልብ ቀዶ ህክምና መስጠቱን ገለጸ። የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል የ2022 የሥራ ዘመን በልብ ማዕከል ውስጥ የተከናወኑ ተግባራትን…
የሀገር ውስጥ ዜና 11 የኮንዶሚኒየም ቤቶችን በሀሰተኛ ሰነድ ሸጠው ገንዘቡን በመከፋፈል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ከባድ ሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ Amele Demsew Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11 የኮንዶሚኒየም ቤቶችን በሀሰተኛ ሰነድ ለልማት ተነሺ በሚል ሸጠው ገንዘቡን ሸጠው ገንዘቡን ተከፋፍለዋል ተብለው በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የከባድ ሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለበዓሉ አስፈላጊ የሆኑ የፍጆታ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ ለማዳረስ በትኩረት እየተሰራ ነው – የአማራ ክልል Amele Demsew Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የገበያ ያለመረጋጋት እንዳይከሰት ለበዓሉ አስፈላጊ የሆኑ የፍጆታ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ ለማዳረስ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል የንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የንግድ…