Fana: At a Speed of Life!

የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከስምንት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በአርብቶ አደርና በከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች ከሚገኙ ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ምክክርና ዐውደ ጥናት እያካሔደ ነው፡፡ ሚኒስቴሩ የምክክር ዐውደ ጥናቱን እያካሔደ የሚገኘው÷ ከጎንደር፣ ጋምቤላ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ቡሌ…

ማምረት ብቻ ሳይሆን የግብርና ምርቶች ማከማቻ መጋዘን ሥርዓት መዘርጋትም ቁልፍ ጉዳይ ነው – ወ/ሮ ፍሬዓለም ሺባባው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርቶችን ከማምረት ባለፈ የምርቶቹ ማከማቻ መጋዘን ሥርዓት መዘርጋት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍሬዓለም ሺባባው ተናገሩ፡፡ የግብርና ምርቶች ማከማቻ መጋዘን ሥርዓትን ለማደራጀት የምክክር አውደ ጥናት…

የትምህርት ቤት ምገባ መዝጊያ እና አዲስ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉን አቀፍ ሀገር በቀልና አካታች የትምህርት ቤት ምገባ መዝጊያ እና አዲስ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ግሎባል ፓርትነር ሺፕ ፎር ኤጁኬሽን (ጂፒኢ) ከትምህርት ሚኒስቴር ፣ ከዓለም አቀፉ ህፃናት አድን ድርጅት እና…

ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አገልግሎቱን የሚመጥን ትኩረት አላገኘም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት ልማት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል የሚሰጠውን አገልግሎት የሚመጥን ትኩረት አለማግኘቱን ገልጿል።   የቋሚ ኮሚቴው…

የዛሬ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል:: በዚህም 10 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልቂጤ ከተማ ባደረጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግቦች…

በአቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በክልሉ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ልዑክ በክልሉ ገጠር ቴክኖሎጂ ብዜት ግብርና ሜካናይዜሽን ማስፋፊያ ኤጀንሲ የተከናወኑ ስራዎችን ጎብኝቷል፡፡ አቶ አሻድሊ ሀሰን በጉብኝቱ ወቅት÷ ተቋሙ…

ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኖች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአልባሳት ድጋፍ አደረገ። ሚኒስቴሩ 16 ሺህ 124 የተለያዩ አልባሳትና ብርድ ልብሶች ድጋፍ ለዞኑ የሴቶች፣…

ሕብረት ባንክ “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” የተሰኘ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” የተሰኘ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎት ይፋ አድርጓል፡፡   በማስተር ካርድ የክፍያ ጌትዌይ የሚሰራው “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” በኢትዮጵያ የሚገኙ የንግድ ድርጅቶች…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በፎገራ ወረዳ የለማ የሩዝ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ በአርሶ አደሮች የለማ የሩዝ ማሳን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የፎገራ ሩዝ ሰብል ቁመና በምግብ ራሳን ለመቻል አበረታች…