የአፋር ክልል ምክር ቤት 3ኛ መደበኛ ጉባኤ አዋጆችን ጨምሮ የዳኞችና የአስፈጻሚ አካላትን ሹመት አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የአፋር ክልል ምክር ቤት 3ኛ መደበኛ ጉባኤ አዋጆችን ጨምሮ የዳኞችና የአስፈጻሚ አካላትን ሹመት በማጽደቅ ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡
ባለፉት ሶስት ቀናት በሰመራ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ…