የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ጉዳዮች ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ Meseret Awoke Feb 9, 2023 0 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት በሰላማዊ መንገድ በውይይትና በውስጥ አሠራር እንዲፈታ መንግሥት አቋም መያዙ ይታወቃል። ለዚህምም የሀገር ሽማግሌዎችና የሚመለከታቸዉ ሁሉ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በሕገ መንግሥታችን መንግሥታዊ ሃይማኖትም ሆነ ሃይማኖታዊ መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ባለሃብቶች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ Alemayehu Geremew Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ባለሃብቶች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ የክልሉ ምክትል ርዕሠ መሥተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛሆ ዥዩዋንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ቡድን 442 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ቡድን 442 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ። የዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ቡድን ሊቀመንበር እንዳልካቸው ዘውዴ ÷ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፉን ለጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ከተመድ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በአጋርነትና ትብብር ጉዳዮች ላይ ተወያየ Meseret Awoke Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የተሐድሶ ኮሚሽን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በአጋርነትና ትብብር ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የመጀመሪያ ዙር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ኮሚሽኑ ከተቋቋመ ጀምሮ በአደራጅ ኮሚቴው የተከናወኑ ተቋማዊ አደረጃጀቶች፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክና ሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 17 ሺህን አለፈ Alemayehu Geremew Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኞ በደቡባዊ ቱርክ እና ሰሜናዊ ሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 17 ሺህ ማለፉ ተገለጸ፡፡ ከአደጋው የተረፉ ሰዎች ሊኖሩ ቢችሉም፥ መጠለያዎች በመውደማቸው ፣ “የውሃ፣ ነዳጅ እና የኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቋረጡ ተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ጉዳት የደረሰባቸው ሁሉንም የውሃ መሰረተ ልማቶች ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው Melaku Gedif Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በግጭቱ ጉዳት የደረሰባቸውን ሁሉንም የውሃ መሰረተ ልማቶች በፍጥነት ዳግም ስራ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ዛሬ ከሰዓት መካሄዱን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የሥድሥት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው Melaku Gedif Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የባለፉት ሥድሥት ወራት የሥራ አፈጻጸም ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት እየተገመገመ ነው፡፡ በግምገማ መድረኩ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች መገኘታቸውንም ከርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 2ኛው ከተማ አቀፍ የህብረት ስራ ማህበራት አውደ ርዕይና ሲምፖዚየም ተጀመረ Shambel Mihret Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 2ኛው ከተማ አቀፍ የህብረት ስራ ማህበራት አውደ ርዕይና ሲምፖዚየም በኤግዚቪሽን ማዕከል በይፋ ተጀመረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ÷ የህብረት ስራ ማህበራትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የመጀመሪያውን የበካይ ጋዝ ልቀት ቅነሳ የግዥ ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ Melaku Gedif Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የበካይ ጋዝ ልቀት ቅነሳ የግዥ ማዕቀፍ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር ተፈራረመች። ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና በምስራቅ አፍሪካ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን…