Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ ለድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት ለታማኝ ግብር ከፋዮቹ የዕውቅና ሽልማት ሰጠ። ጽኅፈት ቤቱ በ 2014 በጀት ዓመት በታማኝነት ግብራቸውን አሳውቀው ለከፈሉ የድሬዳዋና የሐረሪ ክልል የፌደራል ግብር ከፋይ ለሆኑ 23 ታማኝ ግብር…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በዶሎ ዞን የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የሚመራ ልዑክ በዶሎ ዞን ወርዴር ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቆ ከፈተ።   ርዕሰ መስተዳድሩ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የወርዴር ሆስፒታልን እና የደም ባንክን…

የመዲናዋ የተማሪ ወላጆች በብዝሃ ቋንቋ አተገባበር ጥናት ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የተማሪ ወላጆች ከአፍ መፍቻ ተጨማሪ የሀገር ውስጥና የውጪ ቋንቋዎችን በትምህርት ስርዓቱ ለማካተት በተጠናው የብዝሃ ቋንቋ አተገባበር ጥናት ላይ ተወያይተዋል። የብልጽግና ፓርቲ አዲስ አበባ…

የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ፡፡ ፖፕ ቤኔዲክት16ኛ በተወለዱ በ95 ዓመታቸው ባደረባቸው ሕመም በዛሬው ዕለት በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን ቫቲካን አስታውቃለች፡፡

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከኦሮሚያ ክልል አመራሮች እና የሕዝብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከኦሮሚያ ክልል አመራሮች እና የሕዝብ ተወካዮች ጋር በአዳማ እየተወያየ ነው። ውይይቱ በቀጣይ ሊደረግ ለታቀደው ምክክር የተሳታፊዎች ልየታ እና አጀንዳ አሰባሰብን የተመለከተ መሆኑን የኦ ቢ ኤን ዘገባ…

የኢትዮ ሳይበር ታለንት ልማት ማዕከል ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮ ሳይበር ታለንት የሰመር ካምፕ ፕሮግራም ሰልጣኞች ምርቃት እየተካሄደ ነው። የምርቃት ፕሮግራሙ በሳይንስ ሙዚየም ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ተመራቂዎቹ በነሐሴ ወር 2014 ዓ.ም አገልግሎቱ ከአዲስ አበባ ሳይንስና…

የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ለማዳረስ የጤና መድኅን መርሐ ግብርን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ መረባረብ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ለማዳረስ የጤና መድህን መርሐግብርን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ርብርብ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት የማህበረሰብ…

ሰሜን ኮሪያ ወደ ጃፓን ባህር ክልል ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ወደ ጃፓን ባህር ክልል ሚሳኤል ማስወንጨፏን የጃፓን ወታደራዊ ባለስልጣናት አስታወቁ። ከመዲናዋ ፒዮንግያንግ በደቡባዊ አቅጣጫ ከምትገኘው ህዋንግሄ ክልል የተወነጨፉት ሚሳኤሎች የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎች መሆናቸውንም ነው…

ጸደይ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 24 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸደይ ባንክ በ2014 ዓ.ም ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 24 ነጥብ 5 ቢሊየን መድረሱን የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገልጸዋል፡፡ ፀደይ ባንክ የባለ አክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በባህር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።…

ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሐረሪ ክልል በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሐረሪ ክልል በይፋ ተጀመረ። ንቅናቄውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አስጀምረዋል። ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በማምረት ላይ ያልነበሩ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ እንዲገቡና ያመርቱ የነበሩትም የምርት…