ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና እንዲዘጋጁ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ የትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በመጪው ሐምሌ ወር በሁሉም የትምህርት መስኮች እና መርሐ ግብሮች በግልና በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል…