Fana: At a Speed of Life!

ለኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ቁሶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉሙሩክ ኮሚሽን ለኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸውን ቁሶች ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ በዞኑ በሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ማቋቋሚያ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለሥራ ዕድል ፈጠራ የተሰራጨ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ አልተሰበሰበም

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በገጠርና በከተማ ለሥራ ዕድል የተሰራጨ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ አለመመለሱን የክልሉ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው በ2015 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈፃፀም ላይ ከባለድርሻ…

የገዳ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ባንክ የሀገሪቱን የብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች በማሟላት ዛሬ በይፋ ሥራውን ጀምሯል፡፡ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የተካሔደው ጎተራ አካባቢ ባንኩ ባስገነባው ሕንጻ ነው፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ በመርሐ ግብሩ ላይ…

በአሜሪካ በክረምቱ ቅዝቃዜ ማየል ምክንያት እስካሁን የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በክረምት ቅዝቃዜ ሳቢያ እስካሁን 12 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተገለፀ። በበረዶ ግግር ምክንያት እንቅስቃሴዎች መስተጓጎላቸውን ነው መረጃዎች ያመላክቱት። በአንዳንድ አካባቢዎችም ቅዝቃዜው ከዜሮ በታች እስከ ነጌቲቭ 45 ዲግሪ ሴንቲ…

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ያስገነባው የፀሐይ ኃይል ምርቶች መፈተሻ ላቦራቶሪ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን የ250 ሺህ ዶላር ድጋፍ ያስገነባው የፀሐይ ኃይል ምርቶች መፈተሻ ላቦራቶሪ ሥራ ጀመረ። ላቦራቶሪው እስከ 350 ዋት የሚደርሱ የፀሐይ ኃይል ምርቶችን ለመፈተሽ የሚያስችል…

የኢትዮጵያና የሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ የመረጃ መኮንኖች በሰላም እና በፀጥታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ የመረጃ መኮንኖች በሰላም እና በፀጥታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት በካርቱም ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት በኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ዋና ምመሪያ ሜጄር ጄኔራል ደምሰዉ አመኑ፥ ኢትዮጵያ እና ሱዳን ዘመናትን…

ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለማስቀረት ዋናው ተግባር ለችግሩ መነሻ መፍትሔ መስጠት ነው -አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለማስቀረት ዋናው ተግባር ለችግሩ መነሻ መፍትሔ መስጠት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ በተጠናከረ የማሕበረሰብ ተሳትፎ ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን በጋራ እንከላከል…

በአማራ ክልል በመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዙሪያ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ መሬት ቢሮ የገጠርንም ሆነ የከተማን መሬት በአግባቡ በመመዝገብና አጠቃቀምን በመወሰን በእቅድ እንዲተዳደር እያደረገ ነው…