Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር “ኦንላይን” ድጋፍ ማሰባሰብ የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር "ኦንላይን" ድጋፍ ማሰባሰብ የሚያስችለውን ስምምነት ቻፓ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጅ ከተሰኘ ድርጅት ጋር ተፈራርሟል። ስምምነቱ በጦርነትና በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ ለማድረግ በሀገር ውስጥና በውጭ…

ለቻን ውድድር ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለሚያደርገው ተሳትፎ ዝግጅት ለ28 ለተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዚህ ቀደም 42 ተጫዋቾችን ያካተተ ጊዜያዊ የተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ሆኖም…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የብዝኃ ቋንቋ ሥርዓተ ትምህርትን ለመወሰን በተደረገው ጥናት ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው 8ኛ መደበኛ ስብሰባ ከሐምሌ 2014 ጀምሮ በኮተቤ የትምህርት ዩንቨርሲቲ ሲጠና በቆየው የብዝኃ ቋንቋ ሥርዓተ ትምህርትን ለመወሰን በተደረገው ጥናት ላይ ዝርዝር ውይይት አድርጓል። ለቀጣይም ከዘርፉ…

በሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚፈጸሙ የሥነ ምግባር ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተቋቋመበት መርህና አላማ በተቃረነ አኳኋን በተለያዩ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚፈጸሙ ህጋዊና ሙያዊ የሥነ ምግባር ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አሳሰበ። ባለስልጣኑ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ የሃይማኖት…

ቢሾፍቱ አቅራቢያ የተከሰከሰው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን የመጨረሻ የምርመራ ሪፖርት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ኬንያ ናይሮቢ ሲበር ቢሾፍቱ አቅራቢያ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ኢ ቲ 302 ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን የመጨረሻ የምርመራ ሪፖርት ይፋ…

በአርሶ አደርና አርሶ አደር ልጅ ስም ለ22 ግለሰቦች በህገ-ወጥ መንገድ የተሰጠ ካርታ እንዲፀና አድርገዋል በተባሉ ተከሳሾች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አርሶ አደርና የአርሶ አደር ልጅ ስም ለ22 ግለሰቦች በህገ-ወጥ መንገድ የተሰጠ ካርታ እንዲፀና እና መብት እንዲፈጠርላቸው አድርገዋል በተባሉ 43 ተከሳሾ ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡…

ከሰኞ ጀምሮ 6 አባላት ያሉት የባለሙያዎች ቡድን ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ያቀናል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ሥድስት አባላትን ያካተተ የባለሙያዎች ቡድን ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ በማቅናት ምልከታ ሊያደርግ ነው፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደር እና መሰረተ ልማት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሰለሞን አብርሃ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር የፈጸመችው ፍቺ 33 ቢሊየን ዮሮ እንዳሳጣት ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ለቃ መውጣቷ (ብሪኤግዚት) 33 ቢሊየን ዮሮ እንዳሳጣት አንድ ጥናት አመላከተ። መቀመጫውን ለንደን ያደረገው ቡድን ያጠናው ጥናት ብሪታንያ ህብረቱን ለቃ መውጣቷ በኢኮኖሚያዊ እድገቷ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳረፉን…

በጋምቤላ ክልል ለጤና መድኅን አገልግሎት ትግበራ ስኬታማነት የሚደረገው ድጋፍ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የጤና መድኅን አገልግሎት ትግበራ ስኬታማነት የክልሉ መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ እደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የማሕበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት የ2014 ዓ.ም የአፈፃፀም ግምገማና የ2015 ክልላዊ ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል።…