የሀገር ውስጥ ዜና ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ያሰለጠናቸውን 811 ተማሪዎች አስመረቀ Shambel Mihret Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት በጤና ሳይንስ ያሰለጠናቸውን 811 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎች መካከል 351 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ 457ቱ ደግሞ በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ተብሏል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካው ኤግዚም ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የ281 ሚሊየን ዶላር የብድር መተማመኛ አፀደቀ Shambel Mihret Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ኤግዚም (ኢምፖርት ኤክስፖርት) ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የ281 ሚሊየን ዶላር የብድር መተማመኛ አፀደቀ። ባንኩ ያፀደቀው የብድር መተማመኛ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ለመግዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና 90 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብን ጨምሮ የተለያዩ ሰብዓዊ ድጋፎች ወደ ትግራይ ክልል ተልከዋል – ተመድ Shambel Mihret Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 90 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብ ነክ ነገሮችን ጨምሮ የተለያዩ ሰብዓዊ ድጋፎች ወደ ትግራይ ክልል መላኩን መላኩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡ ቢሮው በትዊተር ገጹ እንዳስታወቀው ÷ 90 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብ ነክ ነገሮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳ ከተማ የተገነባውን ዳቦ ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ Shambel Mihret Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳ ከተማ የተገነባውን ዳቦ ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ። የዳቦ ፋብሪካው በቀን 300 ሺህ ዳቦ እና 42 ቶን ዱቄት የማምረት አቅም እንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ ምክክር ተካሄደ Mekoya Hailemariam Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 41ኛውን የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ ከተለያዩ መሥሪያ ቤቶች የተወጣጣው ብሔራዊ ኮሚቴ ምክክር አድርጓል፡፡ በወቅቱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ810 ሺህ ሄክታር በላይ በመስኖ ስንዴ ተሸፍኗል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Tamrat Bishaw Dec 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ810 ሺህ ሄክታር በላይ በመስኖ ስንዴ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ “የግብርና ትራንስፎርሜሽን የወደፊቱ መንገዳችን ነው” ሲሉ…
ስፓርት የአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የ10 ኪሎ ሜትር ክብረወሰን ፀደቀ Tamrat Bishaw Dec 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የ10 ኪሎሜትር ክብረ ወሰን በዓለም አትሌቲክስ እውቅና ተሰጥቶታል። አትሌት ያለምዘርፍ በስፔን ካስቴሎን የ10 ኪሎ ሜትር ውድድርን በማሸነፍ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ማስመዝገቧ ይታወሳል። ክብረ ወሰኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና 941 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Dec 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 941 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል። ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ዜጎችም ሁሉም ወንዶች መሆናቸው ተመላክቷል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች በአውሮፕላን…
የዜና ቪዲዮዎች ዋልታ የረገጡ እሳቤዎች ያፈርሱናል- ጠ/ሚ ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Dec 23, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=4MHEQnv7dhU