የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽንና ዩኒቨርስቲዎች በጋራ ለመስራት ተስማሙ Shambel Mihret Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እና የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ እንዲሁም የመንግስት ዩኒቨርሰቲዎችን በመወከል…
የዜና ቪዲዮዎች ሲሚንቶ በነጻ ገበያ እንዲሸጥ ተወሰነ – ሙሉ መግለጫውን ይከታተሉ Amare Asrat Dec 22, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=u9CKr5FR8-o
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በጸሐይ ሃይል የሚሰሩ 9 የመስኖ ፕሮጀክቶችን ይፋ አደረገ Melaku Gedif Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለመስኖ ልማት ምቹ በሆኑ አካባቢዎች በፀሐይ ሃይል የሚሰሩ ዘጠኝ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ይፋ ማድረጉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቀ። ሚኒስቴሩ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ የፕሮጀክቱን አጀማመር…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸነፈ Shambel Mihret Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ ሁለት ግብችን ሲያስቆጥር÷ ፍሪፖንግ ሜንሱ እና ቸርነት ጉግሳ ቀሪ ግቦችን አስቆጥረዋል። ኢስማኤል…
Uncategorized ከሳዑዲ ዓረቢያ 1 ሺህ 106 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Shambel Mihret Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 106 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ሒደት ተጠናክሮ መቀጠሉንም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በባለሃብቶች የለሙ የእርሻ ስራዎችን ጎበኙ Melaku Gedif Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በባለሃብቶች እየተሰሩ የሚገኙ የእርሻ ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በክልል ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘው የእርሻ ልማት ስራ ከፍተኛ ለውጥ በማስመዝገብ ላይ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ልማት ለማሻሻል ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች Melaku Gedif Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን እና ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን የሆሃ ቁጥር-10 የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ጎብኝተዋል፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ለአምባሳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገዳ ባንክ ስራ ጀመረ Meseret Awoke Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ባንክ ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የገዳ ባንክ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ስራውን መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ከ28 ሺህ በላይ በሚደርሱ ባለአክሲዮኖች በተሰባሰበ 552 ሚሊየን ብር የተከፈለ ካፒታልና 1 ነጥብ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀድሞ የጉጂ አባ ገዳ አጋ ጤንጠኖ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Melaku Gedif Dec 22, 2022 0 ቀድሞ የጉጂ አባ ገዳ አጋ ጤንጠኖ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የጉጂ አባ ገዳ አጋ ጤንጠኖ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ዕጽ በማዘዋወር የተከሰሱ ብራዚላዊ እንስቶች በፅኑ እስራት ተቀጡ Meseret Awoke Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ጊዜ የኮኬይን ዕፅ ደብቀው ለማሳለፍ ሲሉ በተደረገ ፍተሻ የተያዙት ብራዚላዊ እንስቶች እያንዳንዳቸው በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በ20 ሺህ ብር መቀጣታቸው ተገለጸ፡፡ የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ኤልዳ ሪጂና ሳንቶስ…