የሀገር ውስጥ ዜና የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር የሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ Melaku Gedif Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16ኛው የኢትዮ-ጂቡቲ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ የተሳተፉት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር መሃመድ አሊ ዩሱፍ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ። በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መካከል ያለው ጠንካራ እና ታሪካዊ ግንኙነት በቴክኖሎጂና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ በጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ የጋራ በሆኑ የሁለትዮሽ ጉዳዮቻቸው ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ከሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ምክር ቤት አቻቸው ላውሪን ፍራንሲስኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት ለአደገኛ የፖለቲካ አጀንዳ ሲባል እየፈጠሯቸው የሚገኙ መሠረተ ቢስ ውንጀላዎችን ኢትዮጵያ ታወግዛለች – የመንግስት… ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2022 0 በምዕራባውያን የተለያዩ አካላት አማካኝነት በኢትዮጵያ ላይ የሚነዙ የሐሰት ስም ማጥፋቶችን የኢትዮጵያ መንግሥት ፈጽሞ አይታገሥም። እነዚህ አካላት ኢትዮጵያ ውስጥ የከፉ ወንጀሎች ሊፈጸሙ ይችላሉ በሚል የሕወሓትን ጊዜ ያለፈበት ፕሮፓጋንዳ እንደ በቀቀን መድገማቸው አሳፋሪ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በክልሉ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በዱብቲ እና ሎጊያ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በአካባቢው የጎርፍ አደጋ እያስከተለ ያለውን ችግር ለመቅረፍ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የምርጥ ዘር ፍላጎትን ለማሟላት 25 ሺህ ሄክታር መሬት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ Feven Bishaw Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በግብርናው ዘርፍ ለሚያስፈልገውን የምርጥ ዘር ፍላጎት ለማሟላት 25 ሺህ ሄክታር መሬት እንደሚያስፈልግ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል፡፡ በርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑካን ቡድን በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ በ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሺዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎችና አመራሮች የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር ስፍራ በጨርጨር ተገኘ Melaku Gedif Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሰራዊት መስዋዕትነት ከህወሓት እየተላቀቁ በሚገኙት አካባቢዎች የአሸባሪው ህወሓት ድብቅ ገመና መጋለጡን ቀጥሏል። የሽብር ቡድኑ ቁንጮ አመራሮች አስገድደው በጦርነት ላሰለፏቸው ታጣቂዎች እንኳ ምንም አይነት ርህራሄ እንደሌላቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለማችን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ከፍተኛ ተግዳሮቶች ተጋርጠውባታል – ፕሬዚዳንት ፑቲን Tamrat Bishaw Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለማችን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ የማይገመቱ እና አደገኛ ችግሮች ተጋርጠውባታል ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ሞስኮ በሚካሄደው የቫልዳይ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ አሁን ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ፋሃድ አልሁማይዳኒ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ የማዕድን ኢንቨስትመንት እድሎች ዙሪያ መምከራቸውን አስታውቀዋል። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በመጋዘን አከማችቶ ሲጠቀምበት የነበረው ስንዴ ለህዝቡ ተከፋፈለ Mikias Ayele Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በመጋዘን አከማችቶ ለተዋጊው ቀለብ ሲጠቀምበት የነበረው ስንዴ ለህዝቡ ተከፋፈለ፡፡ ከአሸባሪው ህወሓት ነፃ የወጡ ነዋሪዎች የመከላከያ ሠራዊት የህዝቡን ደህንነት በመጠበቅ እና አሸባሪ ቡድኑ ለጦርነት አላማ ሊያውለው የነበረውን…
ጤና በህጻናት ላይ የሚከሰት የስኳር ህመም ምልክቶች እና መፍትሄው Feven Bishaw Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም በሰውነት ውስጥ ምግብን በተለይም ስኳርን (ካርቦሃይድሬትን) ወደ ሰውነታችን ሀይል የመቀየር ችሎታ ላይ ችግር የሚፈጥር ነው፡፡ የስኳር ህመም አዋቂዎች ላይ ብቻ ሳይሆን ህጻናትም ላይ እንዲሁም በየትኛውም የእድሜ ክልል ሊከሰት…