የወጪንግድን ለማሳደግ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የወጪ ንግዷን ለማሳደግ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የንግድ ግንኙነቷን እያጠናከረች መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሚኒስቴሩ የዓለም ዓቀፍና ቀጣናዊ ትስስር ስራ አስፈጻሚ ሙሴ ምንዳዬ እንደገለጹት÷ ጎረቤት ሀገራት…