Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተቋርጦ የሚጀመርበት ቀን ለአንድ ሣምንት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ከተቋረጠበት የሚጀመርበት ቀን ለአንድ ሣምንት ተራዘመ፡፡ በአዳማ ከተማ የሚካሄደው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥር 20 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር…

የተያዘን 8 ነጥብ 9 ኪሎ ግራም ኮኬይን ዕፅ ለግል ጥቅሙ አውሏል ተብሎ በተከሰሰ ግለሰብ ላይ ምስክር ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞው የአቪየሽን ሴኪዩሪቲ ዘርፍ የክፍል ዋና ኃላፊ አቶ ደረጄ መንግስቱ 8 ነጥብ 9 ኪሎ ግራም ኮኬይን ዕፅ ለግል ጥቅሙ አውሏል ተብሎ በቀረበበት የሙስና ወንጀል ክስ ላይ ምስክር ተሰማ። አቶ ደረጄ መንግስቱ በቦሌ ዓለም አቀፍ…

ባለፉት 6 ወራት ለ43 ብሮድካስተሮች ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ባለፉት ሥድስት ወራት ለ43 ብሮድካስተሮች ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ በባለሥልጣኑ ፈቃድ ከተሰጣቸው 43 ብሮድካስተሮች ውስጥ 34ቱ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን ሲሆኑ÷ ዘጠኙ ደግሞ የማህበረሰብ መገናኛ ብዙኃን…

ኢትዮጵያ የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሣብ ዐቅዳ እየሠራች ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት ባንክ እና የልማት ኮርፖሬሽን የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሳብ ዐቅዶ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ ኮርፖሬሽኑ “ኢንቨስት ኦሪጅንስ 2023” በሚል መሪ ቃል ጥር 18 እና 19 ቀን ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም ለማስተናገድ…

የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ ዕሴት ማሻሻያ ፕሮጀክትን ወደ ሥራ ለማስገባት ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ ዕሴት ማሻሻያ ፕሮጀክትን ወደ ሥራ ለማስገባት የግብርና ሚኒስቴር፣ አጋር የልማት ድርጅቶች እና ባለድርሻ አካላት ተወያዩ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ…

በደቡብ ክልል ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀልን ለመከላከል ያለመ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሰው መነገድና ሰውን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከል ያለመ የውይይት መድረክ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ…

ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመት መርምሮ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረበለትን የሚኒስትሮች ሹመት መርምሮ አፅድቋል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።…

አንበሳ የከተማ አውቶቡስ እና ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት ተዋሃዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ የከተማ አውቶቡስ እና ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ተብለው በአንድ ተቋም ተዋሃዱ፡፡   የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ግዛው አለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ሀገሪቱ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ የዩኒቨርስቲ ምሁራን ጋር “ለሀገር ብልጽግና፤ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ተወያዩ። ተሳታፊዎች በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ እንዲሁም በሀገራዊ ልማት፣ ሰላምና ፀጥታ…

ትናንት በተከሰቱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች በትናንትናው ዕለት በተከሰቱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ። የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው÷ ትናንት ምሽት 4 ሰዓት ከ58 ላይ…