Fana: At a Speed of Life!

የገቢዎች ሚኒስቴር በግማሽ ዓመቱ ከ225 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት ከ225 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አይናለም ንጉሴ ባለፉት ስድስት ወራት በገቢ አሰባሰብ ላይ የተሰሩ ስራዎችን በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል።…

የማረሚያ ቤት ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ እይተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 15 ኛው የፌደራልና የክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ  በሐረር እየተካሄደ ነው፡፡ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሺነር ጀነራል ዳመና ዳሮታ በጉባዔው እንዳሉት ÷ ማረሚያ ቤቶች የሕግ ታራሚዎችን በማነፅ  የተጀመረውን ሀገራዊ…

ከንቲባዎች በአፍሪካ የከንቲባዎች ፎረም ላይ የልምድ ልውውጥ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ አዳማ እና ደሴ ከተማ ከንቲባዎች በደቡብ አፍሪካ በመካሄድ ላይ ባለው የአፍሪካ የከንቲባዎች ፎረም ላይ የልምድ ልውውጥ አካሄዱ፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪኑሚ አዲንስያ በመድረኩ  ባደረጉት ንግግር÷ የአፍሪካ…

አቶ አሻድሊ ሀሰን ለመልሶ-ማቋቋም የሚተገበር ፕሮጀክትን በይፋ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጸጥታ ችግር የተጎዱ መሠረተ ልማቶችን መልሶ ለማማቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት በርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ይፋ ተደርጓል። የመጀመሪያ ምዕራፍ የመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክቱ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን…

አየር መንገዱ ወደ ኮፐንሃገን በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንቦት 22 ቀን 2023 ጀምሮ ወደ ኮፐንሃገን ዴንማርክ አዲስ የመንገደኞች በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ በረራው ከማክሰኞ እና እሁድ በስተቀር በሣምንት አምስት ጊዜ የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ አየር…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአራት ሀገራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአራት ሀገራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር የ"ኢንተር ዲሲፕሊነሪ ፖሊሲ ኦሬንትድ ሪሰርች ኦን አፍሪካ" የሚባል ፕሮጀክት በጋራ ለመስራት በኮትዲቯር አቢጃን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ፕሮጀክቱን አስመልክቶ በኮትዲቫር…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ያካሄደውን የሪፎርም ስራ ተከትሎ ገቢውን በከፍተኛ መጠን ማሳደግ መቻሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ያካሄደውን የሪፎርም ስራ ተከትሎ ገቢውን በከፍተኛ መጠን ማሳደግ መቻሉን አስታወቀ። የኮርፖሬኑ የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ የተካሄደበት መድረክ ዛሬ ሲጠናቀቅ እንደተመለከተው፥…

በሀረሪ ክልል ከ799 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ799 ሚሊየን 608 ሺህ ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ በቀለ ተመስገን እንደተናገሩት÷ በክልሉ በ2015 ዓ.ም በስድስት ወራት 774 ሚሊየን 273 ሺህ 487 ብር…

ባለ 3 መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤትን በሀሰተኛ ሰነድ በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሸጠዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለ 3 መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤትን የቤቱ ህጋዊ ባለቤት ሳይሰማ በሀሰተኛ ሰነድ በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሸጠዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ። በተመሳሳይ ስም በወጣ ሀሰተኛ መታወቂያና ሰነድ ቤቱን የእኛ ነው በማለት የቤቱ ባለቤት ሳይሰማ በመሸጥ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጉብኝት አደረጉ፡፡ ፕሬዘዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ÷ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ጥራት ያላቸውን የተለያዩ ጎማዎችን ለማምረት እያደረገ ያለውን ጥረት…