Fana: At a Speed of Life!

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ከሕዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን በተከናወነ ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ 31 ሺህ 919 ኢትዮጵያውያንን መመለስ መቻሉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…

ኮኬይን ሲያዘዋውር ተገኝቷል የተባለ የውጭ ዜጋን በማስመለጥ የተጠረጠሩ 2 የፌዴራል ፖሊስ ዋና ኢንስፔክተሮች ዋስትና ታገደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ 27 ነጥብ 5 ኪሎ ግራም ኮኬን ዕፅ የያዘ የውጭ ዜጋን አስመልጠዋል የተባሉ ሁለት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና ኢንስፔክተሮች የተፈቀደላቸው የዋስትና መብት ታገደ። ተጠርጣሪዎቹ ዋና ኢኒስፔክተር አዲሱ ባሌማ እና ዋና…

በቀጣዮቹ 11 ቀናት በምዕራብና ምሥራቅ ኢትዮጵያ ክፍል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራል-ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 11 ቀናት በደቡብ ምዕራብ፣ በተወሰኑ የሰሜን ምሥራቅ እና የምሥራቅ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የትንበያ መረጃዎች አመላከቱ፡፡ በቀጣዮቹ 11 ቀናት በመደበኛ ሁኔታ በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍሎች…

ኮሚሽኑ ከዱባይ ዓለም አቀፍ ቻምበር ጋር የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ለማስፋት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዱባይ ዓለም አቀፍ ቻምበር ጋር የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ለማስፋት በጋራ ለመስራት ተስማምቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ÷ የዱባይ ዓለም አቀፍ ቻምበር የመካከለኛው ምስራቅ እና የአፍሪካ…

አቶ አህመድ ሽዴ ከዴንማርክ የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከዴንማርክ የልማት ትብብርና ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሚኒስትር ዳን ጀርገንስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ አቶ አህመድ ሽዴ÷ከሰላም…

ከ218 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ218 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከጥር 5 እስከ 11 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 142 ነጥብ 6 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና…

ጠ/ሚ ዐቢይ የቀድሞ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንትን አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀድሞ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ እና የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ሰለሞን አረዳን አግኝተው አነጋግረዋል፡፡   በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሃላፊዎች በስራ ላይ በነበሩበት ወቅት…

በማንኛውም ቦታና ሁኔታ ውስጥ ገብቶ ግዳጁን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ ሃይል ተገንብቷል – ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንኛውም ቦታ እና ሁኔታ ውስጥ ገብቶ ግዳጁን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ ሃይል ገንብተናል ሲሉ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ከሰራዊቱ አባላትጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሌ/ጄ ዘውዱ…

ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች በኢትዮጵያ መካሄዳቸው ሰፊ ዕድል ይፈጥራል – ዶ/ር በለጠ ሞላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች በኢትዮጵያ መካሄዳቸው የዓለም ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ ሰፊ ዕድል ይፈጥራል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጹ፡፡ የዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት ሶስት የተለያዩ ጉባኤዎችን በአዲስ አበባ…

ለዓይነ ስውርነት አጋላጭ መንስኤዎች ምንድን ናቸው? ሕክምናቸውስ? አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓይነ ስውርነት የሚዳርጉ በርካታ መንስኤዎች መኖራቸውን ባለሙያዎች ይናገራሉ። በዚህ ጽሑፍ ለዓይነ ስውርነት ከሚያጋልጡ በርካታ መንስኤዎች መካከል ሥድስቱን አንስተን ከባለሙያ…