ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ አሳጥቷል በተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከ4 ሚሊየን 515 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ እንድታጣ አድርጓል በተባለው ሳሙኤል እጓላ ላይ ክስ መመስረቱን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ክሱ የቀረበው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች…