የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች Feven Bishaw Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዴንማርክ የልማት ትብብር እና ዓለምአቀፍ አየር ንብረት ሚኒስትር ዳን ጃርገንስ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዘላቂ ሠላም ለማስፈን ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዘላቂ ሠላም ለማስፈን ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን እና በከፍተኛ አመራሮች ልዑክ እየተመራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ባለፉት ዓመታት እንደ ሀገር ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 6 ወራት 42 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሰበሰበ Shambel Mihret Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ሥድስት ወራት 42 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ያለፉት ስድስት ወራትን የስራ አፈጻጸም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 6 ወራት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ተችሏል Feven Bishaw Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶች በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ለማ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ የፀጥታ ሁኔታው እየተሻሻለ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ላይ በመከላከያ እና በክልሉ ፀጥታ ኃይል እየተወሰደ ባለው እርምጃ የፀጥታ ሁኔታው እየተሻሻለ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው አቶ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በአሸባሪው ሸኔ ላይ በተወሰደው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፋዊ የደኅንነት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ደኅንነት ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ፣ ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ ጅኦ ፓለቲካ እና የደኅንነት ሁኔታ በኢትዮጵያ ደኅንነት ላይ ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው። የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ኃላፊ ብርጋዴር ጄነራል ቡልቴ ታደሠ በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የዴንማርክ የልማት ትብብር ሚኒስትር በምግብ ዋስትና ፕሮጀክት የተሰሩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴንማርክ የልማት ትብብር ሚኒስትር ዳን ጀርገንስ በአዲስ አበባ ከተማ በምግብ ዋስትና ፕሮጀክት የተሰሩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር ዓባይን ጨምሮ የዓለም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ ጦር በ39 የአልሸባብ አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ Tamrat Bishaw Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ጦር በ39 የአልሸባብ ሽብር ቡድን አባላት ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡ ጦሩ ከዓለም አቀፍ የጸጥታ አጋሮች ጋር ባካሄደው የጸረ ሽብር ዘመቻ 39 የአልሸባብ ሽብር ቡድን አባላት መገደላቸውን የሀገሪቱ ምድር ጦር አዛዥ ጄነራል ሞሃመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ነገ የሚኒስትሮችን ሹመት መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ የሚኒስትሮችን ሹመት መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል። በስብሰባውም÷የምክር ቤቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2015 የአፈርና ውኃ ጥበቃ ስራ ተጀመረ Melaku Gedif Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2015 ዓ.ም ክልላዊ የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ስራ በይፋ ተጀምሯል። የአፈርና ውኃ ጥበቃ ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ በተገኙበት በባምባሲ ወረዳ መንደር 52 ቀበሌ በዛሬው ዕለት…