Fana: At a Speed of Life!

የተመድ የንግድና ልማት ኮንፈረንስ ጽ/ቤት ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ፣ በስራ ፈጠራ እና ኢንደስትሪ ዘርፍ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላው የተባበሩት መንግስታት የንግድ እና የልማት ኮንፈረንስ ጽሕፈጽ ቤት አስታወቀ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግስታት…

ከጅብሰም ጋር ተጭኖ ወደ ኬንያ ሊሻገር የነበረ 6 ሺህ 150 ኪ.ግ አደንዛዥ እፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ከጅብሰም ጋር ተቀላቅሎ የተጫነ 6 ሺህ 150 ኪሎ ግራም ካናቢስ የተሰኘ እፅ መያዙን የዞኑ ፖሊስ አስታውቋል።   አደንዛዥ እጹን የጫነው ተሽከርካሪ በኤርቦሬ መስመር በጉዞ ላይ ሳለ በበናፀማይ ወረዳ…

በዓለም ዋንጫው ሞሮኮ እና ፈረንሳይ ዛሬ በግማሽ ፍጻሜው ይጫወታሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት አንድ ጨዋታ ይደረጋል።   አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ከፈረንሳይ ጋር ለፍጻሜ ለመድረስ ትጫወታለች፡፡   ሁለቱ ቡድኖች በዓለም ዋንጫ በነጥብ ጨዋታ ሲገናኙ…

የስንዴ ልማት ዕቅዱን ለማሳካት ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን አቶ አወል አርባ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የስንዴ እርሻ ለማልማት የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ፡፡ የክልሉ መንግስት ለስንዴ እርሻ ልማት አገልግሎት የሚውል ዘር እና ማዳበሪያ ከማቅረብ ጀምሮ…

አርጀንቲና ለዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ አለፈች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና ክሮሺያን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ማለፏን አረጋግጣለች።   የአርጀንቲናን የማሸነፊያ ግቦች ሊዮኔል ሜሲ እና ጁሊያን አልቫሬዝ አስቆጥረዋል።   ሊዮኔል ሜሲ የኳታሩ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአፍሪካ-አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ ዋሽንግተን ዲ ሲ ይገኛሉ። ከጉባኤው በተጓዳኝ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጃክ ሳሊቫን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷በጦርነቱ ማቆም አተገባበር፣ በመንግሥት ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያ ሥራዎች ላይ መክረዋል፡፡ እንዲሁም የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ለሲዳማ ክልል የእግር ኳስ ስፖርት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለሲዳማ ክልል የእግር ኳስ ስፖርት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ጽኅፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ሰቦቃ ለሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስረክበዋል። በርክክቡ ወቅት ርዕሰ…

በአዲስ አበባ ከተማ ባሉ ክፍለ ከተሞች ከነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ከተማዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባሉ ክፍለ ከተሞች በዛሬው ዕለት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ከተማዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሄደ። የትምህርት ቤቶች ሰላማዊ መማር ማስተማር ላይ ትኩረቱን ባደረገው ውይይት የትምህርት ተቋማትን…

የባንክ አገልግሎት በአፋጣኝ እንዲጀመርላቸው የአላማጣ እና ኮረም ከተሞች ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአላማጣ እና ኮረም ከተማ አስተዳደሮች የባንክ አገልግሎት በአፋጣኝ እንዲጀመርላቸው ጠየቁ፡፡ የአላማጣ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ኃይሉ አበራ እንዲሁም የኮረም ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሰላም ደበሳይ ለፋና…