Fana: At a Speed of Life!

የክልሉ ሕዝብ ሰላሙን በመጠበቅ የልማት ተሳትፎውን ማጠናከር አለበት- አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ የአካባቢውን ሰላም በመጠበቅ በሁሉም የልማት ዘርፍ ተሳትፎውን እንዲያጠናክር የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አሳሰቡ፡፡ 17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ዛሬ በሶማሌ ክልል ደረጃ በጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል።…

ክፍለ ከተማው ለ65 ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ ሼድ ቁልፍ አስረከበ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለ65 ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ ሼድ ቁልፍ ባዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ በተገኙበት በተደረገው የሼድ ርክክብ÷ በህገ-ወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩና ከ5 ዓመት በላይ የሆናቸውን ደግሞ…

በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተጀመረው የሰላም ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል- አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተጀመረው የሰላም ማምጣት ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ እና የአፍሪካ ህብረት…

ለአይደር ሪፈራል ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ህጻናት መርጃ ድርጅት (የኒሴፍ) መቀሌ ለሚገኘው አይደር ሪፈራል ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኒሴፍ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ እንደገለጸው÷በትግራይ ክልል የሕክምና መሳሪያዎችን በተለያዩ…

ዩኒዶ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር ለመሥራት ያለውን ፍላጎት ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በተመረጡ ዘርፎች ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር በጋራ ለመሥራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር…

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የመውጫ ፈተናው መደበኛና መደበኛ ባልሆኑ ሁሉም መርሐ ግብሮች የሚመረቁ ተማሪዎችን እንደሚመለከትም ተመላክቷል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር…

የትግራይ ታጣቂዎች ትጥቅ የሚፈቱበትን ዝርዝር ዕቅድ የሚሠራው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ሽረ ላይ እየመከረ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ታጣቂዎች ትጥቅ የሚፈቱበትን ዝርዝር ዕቅድ የሚሠራው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ሽረ ላይ እየመከረ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ በሰጠው ወቅታዊ መረጃ፥ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት ሕወሓት ትጥቅ…

17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በድሬዳዋ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኅብረብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ሐሳብ 17ተኛው የብሐር፣ ብሔረሰቦና ሕዝቦች ቀን በድሬዳዋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ በአከባበሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ዛሃራ ዑሙድ÷ በዓሉን…

ኢትዮጵያውያን ሀገራቸው ያጋጠማትን ፈተና በመመከት ዛሬ ላይ አድርሰዋታል- አቶ ኦርዲን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔር ብሔረሰቦች በአንድነት ኢትዮጵያ በየዘመኑ ያጋጠሟትን ፈተናዎች በመመከት ዛሬ ላይ አድርሰዋታል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በሐረሪ ክልል 17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በክልል ደረጃ በተለያዩ…

ሩሲያ በመረጃ መረብ ደኅንነት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለፀች

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዲጂታላይዜሽን፣ በመረጃ መረብ ደኅንነትና በዲጂታል ክህሎት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ማሳደግ እንደምትፈልግ ገለፀች። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከሩሲያ የዲጂታል ልማት፣ ኮሙኒኬሽንና ብዙሃን መገናኛ ምክትል…