ስፓርት የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ፡፡ ቤልጂየም በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፉን ሳትቀላቀል መቅረቷን ተከትሎ ነው አሰልጣኙ ከኃላፊነታቸው የለቀቁት፡፡ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በመጀመሪያው የምድብ ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥምረት ለዲጂታል አፍሪካ የተሰኘ ኢንሼቲቭ ተመሰረተ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 17ተኛው ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ አይኬን (ICANN) የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጥምረት ለዲጂታል አፍሪካ የተሰኘ ኢንሼቲቭ አስጀምሯል። ይፋ የሆነው ኢንሼቲቭ ለዲጂታል አፍሪካ ተመሳሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 886 የሞባይል ቀፎዎችን በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 886 የሞባይል ቀፎዎችን (አፓራተሶችን) በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሊያስገባ የነበረ ተጠርጣሪ የብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር ባደረጉት ክትትል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ተጠርጣሪው መነሻውን ጉጂ ነገሌ መዳረሻውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 60 የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች መጠናቀቃቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማዋ የሚስተዋለውን የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች ችግር ለመቅረፍ 60 የስፖርት ማዘውተሪያ በታዎች መጠናቀቃቸው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ስፖርት ምክር ቤት 13ኛ መደበኛ ጉባዔ ተካሂዷል፡፡…
ስፓርት ሞሮኮ እና ክሮሺያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍቢ ሲ) አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ካናዳን 2 ለ 1 በማሸነፍ እና ክሮሺያ ያለምንም ግብ ከቤልጂየም ጋር አቻ በመለያየት ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል፡፡ ሞሮኮ ከምድቧ 7 ነጥብ በመያዝ በቀዳሚነት እንዲሁም ክሮሺያ ደግሞ አምስት ነጥብ በመያዝ ነው ጥሎ ማለፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና 200 ቶን የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 13 ተሽከርካሪዎች መቀሌ ደረሱ Melaku Gedif Dec 1, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 200 ቶን የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 13 ተሽከርካሪዎች በዛሬው ዕለት መቀሌ መድረሳቸውን የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ መቀሌ ከደረሰው የሰብዓዊ እርዳታ መካከል ምግብ፣ መድሃኒት እና ለኩላሊት እጥበት የሚያገለግሉ የህክምና ሳሪያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና በዓለም አቀፍ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ሕብረት ጉባዔን ልታስተናግድ ነው Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ጉባዔ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የፌደራል ፖሊስ ገልጿል። ለ24ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚካሄደው የፖሊስ አዛዦቹ ጉባዔ ከህዳር 25 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ነው በአዲስ አበባ የሚካሄደው። መግለጫውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሱዳን ግዛት በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈፀም የሚሞክሩ አካላትን ሱዳን አትታገስም – ጀኔራል አልቡርሀን Melaku Gedif Dec 1, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሱዳን ግዛት በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈፀም የሚሞክሩ አካላትን ካርቱም አትታገስም ሲሉ የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሱዳን በህዳሴ ግድብና በድንበር ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ልዩነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ተስማሙ Feven Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሱዳን በህዳሴ ግድብ እና በድንበር ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ልዩነት በሰላማዊ መንገድ እና ባቋቋሟቸው የሁለትዮሽ የትብበር መድረኮች በኩል ለመፍታት ተስማምተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሱዳን…