የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ጅግጅጋ ገቡ Feven Bishaw May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ እና ልዑካቸው ጅግጅጋ ከተማ ሲደርስ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ እና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ብቃት ማዕቀፉ በዘርፉ ያሉ ችግሮችን መፍታትን ታሳቢ አድርጎ መዘጋጀት እንዳለበት ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የትምህርት ብቃት ማዕቀፍ በዘርፉ ያሉ ችግሮችን መፍታትን ታሳቢ አድርጎ መዘጋጀት እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከምስራቅ አፍሪካ የክህሎት ቀጠናዊ ትሥሥር ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሃት የሽብር ቡድን ዳግም የጦር ነጋሪት መጎሰም መጀመሩ ቡድኑ ያለጦርነት መኖር እንደማይችል ያሳያል-ምሁራን Feven Bishaw May 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ግንቦት 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት የሽብር ቡድን ዳግም የጦር ነጋሪትን መጎሰም መጀመሩ ቡድኑ ያለጦርነት መኖር እንደማይችል ያሳያል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በአፈቀላጤዎች በኩል በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየዞረ የጦርነት ቅስቀሳና ዝግጅት እያደረገ…
የዜና ቪዲዮዎች “የተረገሙ ጦሮች” በእርቅ እና ሰላም ላይ የሚያጠነጥን ፊልም Amare Asrat May 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=5rUfS9QIlPA
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮ-ቻይና የኢንቨስትመንት ትብብር Amare Asrat May 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=3tMrLSVgqJc
የዜና ቪዲዮዎች ኢኮኖሚውን የገጠመው ፈተና በጥናት ሲዳሰስ Amare Asrat May 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=HdQggL4kbtY
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዘጠኝ ወራት በአጎዋ ምክንያት ምርቱን ያቆመ አምራች ኩባንያ አለመኖሩ ተገለፀ Feven Bishaw May 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በአጎዋ ምክንያት ምርቱን ያቆመ አምራች ኩባንያ አለመኖሩን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለፀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ÷ ኮርፖሬሽኑ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ያስመዘገባቸውን ዋና ዋና ስኬቶች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መላኩ አለበል ከሶፍሌት ማልታ ኢትዮጵያ ሼር ካምፓኒ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw May 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከሶፍሌት ማልታ ኢትዮጵያ ሼር ካምፓኒ ስራ አስኪያጅ ጃን ቦንት ቪቬት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል÷ ብቅል አማራች ካምፓኒው ሶፍሌት ማልታ በኢትዮጵያ እደረገ ያለውን ጥሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ተመድ የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ Feven Bishaw May 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግ የድርጅቱ የኢትዮጵያ ፅህፈት ቤት አስተባባሪ ገለፁ። የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አበሽጌ ወረዳ ለብዙ አመታት የተለያዩ ወንጀሎችን ሲፈፅም የነበረው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ Meseret Awoke May 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወርዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በመዘዋወር 15 በተለያዩ ካባድ ወንጀሎችን ሲፈጽም የቆየው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ተወስኖበታል፡፡ የጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዛሬው እለት በዋለው ችሎት 1ኛ ተከሳሽ ይፍሩ ካሳዬ (ጥበቡ ነጋሽ)…