Fana: At a Speed of Life!

የሚሲዮን መሪዎች የመከላከያ ሚኒስቴርን ሪፎርም የሚያግዝ ተግባር ማከናወን አለባቸው – ዶ/ር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች በመከላከያ ሚኒስቴር እየተተገበረ ያለውን ማሻሻያ የሚያጠናክር ስራ መስራት እንዳለባቸው የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ ተናግረዋል።   ሚኒስትሩ ሱሉልታ በሚገኘው የአፍሪካ አመራር…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከደቡብ ጅግጅጋ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከደቡብ ጅግጅጋ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አያን አብዲ እና ሌሎች የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…

ገና (ልደት) በሚከበርባት የላሊበላ ከተማ በ23 ዓመታት የታነጹት ቤተ መቅደሶች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዓል በልዩ ሁኔታ በሚከበርባት ላሊበላ ከተማ በሦስት ምድብ የታነጹ የተለያዩ ቤተ መቅደሶች ይገኛሉ፡፡ በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 የልደት (ገና) በዓል በላሊበላ ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን…

ከንቲባ አዳነች ለ21 አቅመ ደካሞች የመኖሪያ ቤት አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ ለ21 አቅመ ደካሞች ባለ ሦስት ወለል የመኖሪያ ሕንጻ አስረከቡ። በከተማ አስተዳደሩ መንገዶች ባለስልጣን ጋር በመተባበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውስጥ የተገነባ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም ለበዓል…

በአማራ ክልል ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቅቀዋል- ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የገና በዓልን ጨምሮ በጥር ወር የሚከበሩ ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላትን በሰላም ለማክበር አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።   በኮሚሽኑ የህብረተሰብ አቀፍና የመንገድ ላይ…

አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ከ4 ዓመታት በኋላ ወደ ውድድር ልትመለስ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ጥር 15 በሚካሄደው 22ኛው የአራምኮ ሂዩስተን የግማሽ ማራቶን ውድድር የርቀቱ የምንጊዜም ታላቅ ሯጮች መካከል አንዷ የሆነችው ጥሩነሽ ዲባባ ትሳተፋለች፡፡ የሦስት ጊዜ የኦሎምፒክ እና የአምስት ጊዜ የዓለም ሻምፒዮና አሸናፊዋ…

አቶ ደስታ ሌዳሞ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ፥ ኢየሱስ የተወለደበት ሚስጥር የሰው ልጆች በምድር ላይ መኖር…

አንበሳ ባንክ በግጭት ምክንያት አግልግሎት ተቋርጦባቸው በነበሩ  የተለያዩ ከተሞች ዳግም ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ ባንክ በግጭት ምክንያት አግልግሎት ተቋርጦባቸው በነበሩ ሰባት የተለያዩ ከተሞች ዳግም ሥራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የአንበሳ ባንክ የማርኬቲንግ ዳይሬክተር ሙሉጌታ ተክሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በዛሬው ዕለት…

በመዲናዋ በሦሥት የእሳት አደጋዎች 90 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሾላ ገበያ ፣ በአቃቂና ሌሎች ስፍራዎች በደረሰ የእሳት አደጋ 90 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በሾላ ገበያ፣ አቃቂ እና በዮሴፍ አካባቢዎች በዚህ…

በራህሌ ከተማና አካባቢዋ ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ዓመታት በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የነበሩት በራህሌ ከተማና አካባቢዋ ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ፡፡ በግጭቱ ምክንያት በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ በደረሰው ጉዳት ከሁለት ዓመታት በላይ ተቋርጦ የነበረው የበራህሌ…