ተቋሙ የመልካም አሥተዳደር አፈፃፀም ተግባር ለመከታተል የሚያሥችል ሥራ ሊሠራ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካም አሥተዳደር አፈፃፀም ተግባር ለመከታተል የሚያሥችል ሥራ ሊሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አስታውቋል፡፡
ተቋሙ እንዳለው ፥ የመንግሥት አሥፈፃሚ አካላትን የመልካም አሥተዳደር ተግባር መለካት፣በደረጃ መለየት እና እውቅና…