ባለሥልጣኑ መገናኛ ብዙኃን በሚያከናውኗቸው የምርመራ ጋዜጠኝነት ሥራዎች ላይ የሚፈጸም ማዋከብ እንዲቆም አሳሰበ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን መገናኛ ብዙኃን በሚያከናውኗቸው የምርመራ ጋዜጠኝነት ሥራዎች ላይ በማንኛውም አካል የሚፈጸም ማዋከብ እንዲቆም አሳሰበ።
ባለስልጣኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ የፍትሕ አካላት የምርመራ ጋዜጠኝነት…