Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ከ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ልውውጥ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ከ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ልውውጥ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ባለፉት 12 ወራት ነው በዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ብቻ ከ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ልውውጥ…

የስራ ዘመናቸው አጠናቀው ወደ አገራቸው ለተመለሱ አምባሳደሮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በመወከል በተለያዩ አገራት በአምባሳደርነት አገልግለው የስራ ዘመን ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ አገራቸው ለተመለሱ አምባሳደሮች እውቅና ተሰጠ፡፡ የምስጋና እና የእውቅና መርሃ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

682 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሁለት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 682 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡ ወደ ሀገር ከተመለሱት 682 ዜጎች ውስጥ 673 ወንዶች፣ 7 ሴቶች እና 2 እድሜያቸው ከ18 አመት በታች…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዓድዋ ከተማ የባንክ አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት በዓድዋ ከተማ ዳግም የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ባንኩ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረገዉን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በሽረ፣ አላማጣ እና ኮረም ከተሞች ዳግም የባንክ አገልግሎት መስጠት…

የመኖሪያ ቤት ፍላጎትና አቅርቦትን ለማጣጣም የተለያዩ የቤት አማራጮችን መተግበር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁሉም የሀገሪቱ ከተሞች የዜጎችን የመኖሪያ ቤት አቅርቦትና ፍላጎት ለማጣጣም በመንግስትና በግሉ ዘርፍ የተለያዩ የቤት አማራጮችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በቤቶች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ልማት…

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ…

በትግራይ ክልል የተጀመረው የሰላም ሂደት ተጠናክሮ እንዲቀጥልና የሚፈለገው ውጤት እንዲመጣ የሕዝቡ አጋርነት ሰፊ ሚና እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተጀመረው የሰላም ሂደት ተጠናክሮ እንዲቀጥልና የሚፈለገው ውጤት እንዲመጣ የሕዝቡ አጋርነት ሰፊ ሚና እንዳለው በአድዋ ከተማ በተደረገው ሕዝባዊ የምክክር መድረክ ተገለጸ። በመድረኩ የፌደራል መንግስት ከሰላም ሰምምነቱ በኋላ በክልሉ…

ኦሞ ባንክ በ2014 በጀት ዓመት 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሞ ባንክ በ2014 በጀት ዓመት 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ባንኩ በዛሬው ዕለት የባለ አክሲዮኖች 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉዔውን አካሂዷል። የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጥላሁን ከበደ ÷ ባንኩን ወደ ተሻለ ደረጃ…

በሐረሪ ክልል በሙስና የተጠረጠሩ አመራሮች በሕግ ቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በሙስና የተጠረጠሩ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና ባለሙያዎች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋል መጀመራቸውን የክልሉ ጸረሙስና ኮሚቴ አስታውቋል፡፡   በሐረሪ ክልል የተቋቋመው የፀረ ሙስና ግብረ ሃይል ሰብሳቢ አቶ አዩብ አህመድ…

በሰሜኑ አካባቢ የተፈጠረውን ግጭት በሰላም ለመፍታት የተጀመረው እንቅስቃሴ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሀገራችን በሰሜኑ አካባቢ የተፈጠረውን ግጭት በሰላም ለመፍታት የተጀመረው እንቅስቃሴ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል አሉ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…