የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል እስካሁን 210 ሺህ ሄክታር መሬት ለበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ተለይቷል Alemayehu Geremew Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ዓመት በአማራ ክልል በበጋ ወራት ለማልማት ከታቀደው 250 ሺህ ሄክታር የመስኖ ስንዴ ማሳ ውስጥ 210 ሺህ ሄክታር መሬት ተለይቶ መጠናቀቁን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አምሳሉ ጎባው፥ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለግብርናው የተሰጠው ትኩረት የምርት ጥራት ላይ ውጤት ማምጣቱ ተገለጸ Amele Demsew Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለግብርናው ዘርፍ የተሰጠው ልዩ ትኩረት በውጭ ገበያ የምርት ጥራትና አቅርቦት ውጤት ማምጣቱን የኢትዮጵያ ጥራጥሬና ቅባት እህሎች ላኪዎች ማኅበር ገለጸ፡፡ የማኅበሩ የቦርድ ሰብሳቢ ሲሳይ አስማረ እንደገለጹት÷ የዘርፉ ዳግም መነቃቃት ለላኪዎች ጥሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በሀላባ ዞን እየተካሄደ ነው፡፡ በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር÷ ክልላዊ የሌማት ቱሩፋትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌ/ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ሐውልት እና በስማቸው የተሰየመ ትምህርት ቤት ተመረቀ Shambel Mihret Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ሐውልት እና በስማቸው የተሰየመ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ተመርቋል። ሐውልቱን እና ትምህርት ቤቱን የመረቁት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥ ሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ…
ስፓርት በሦስተኛው ቀን የዓለም ዋንጫ ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛ ቀኑን በያዘው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይካሔዳሉ፡፡ በምድብ ሦስት የተደለደለችው አርጀንቲና ቀን 7 ሰአት ላይ ከሳዑዲ ዓረቢያ ጋር ትጫወታለች፡፡ ሊዮኔል ሜሲ የመጨረሻው በሆነው የዓለም ዋንጫ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር በድል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በሆለታ ከተማ እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ የተጀመረውን የሌማት ትሩፋት የማስተዋወቅ መርሐ ግብር በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በሆለታ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መርሐ ግብሩን በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር በሆለታ የግብርና ምርምር ማዕከል በመገኘት ያስተዋወቁት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ በትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ባሮ ማዶ አካባቢ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ ኡቻን ኡቦንግ እንደገለፁት÷ በአደጋው ሦስት ልዩ ኃይል ፖሊሶችን ጨምሮ አንድ…
ስፓርት በአለም ዋንጫ ሴኔጋል በኔዘርላንድስ ተሸነፈች Feven Bishaw Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ቀን የኳታር የዓለም ዋንጫ ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል በኔዘርላንድስ 2 ለ 0 ተሸንፋለች፡፡ የኔዘርላንድስን የማሸነፊያ ጎሎች የፒኤስቪው አጥቂ ኮዲ ባክፖ እና የአያክሱ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ዴቪ ኬላሰን አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው የተሳኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት አራት ወራት ከ162 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Melaku Gedif Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ162 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አይናለም ንጉሴ ÷ሚኒስቴሩ ባለፉት አራት ወራት 166 ነጥብ 52 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 162 ነጥብ 99 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ከ28 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በዚህ አመት ከ28 ሚሊየን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት ለመሠብሠብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በክልሉ በተደጋጋሚ የሚከሰተውን ድርቅ ለመከላከል ዘርፈ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም ለስንዴ ምርት ከፍተኛ ትኩረት…