ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ ጣሪያ ለቆረጡ ሀገራት ነዳጅ እንዳይሸጥ አገደች Alemayehu Geremew Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ ጣሪያቸውን ለቆረጡ ምዕራባውያን ሀገራት ነዳጅ እንዳይሸጥ የሚያግድ ውሳኔ አሳለፈች፡፡ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የነዳጅ ዋጋ ጣሪያ ለቆረጡ ሀገራት ነዳጅ እንዳይሸጥ የሚያግደው የውሳኔ አዋጅ ላይ ፈርመዋል። ፕሬዚዳንቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በገናና ጥምቀት በዓላት ላይ የምርት እጥረት እንዳይፈጠር ቁጥጥር የሚያደርግ ግብረ ኃይል ወደ ሥራ ገባ ዮሐንስ ደርበው Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገናና ጥምቀት በዓላት ላይ የምርት እጥረት እንዳይፈጠር ቁጥጥርና ክትትል የሚያደርግ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አዳነ ሱሌ እንደገለጹት÷ የምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ባለፉት ሁለት ወራት የሰላም መሻሻል የታየበትና የመሰረተ ልማት መልሶ መገንባት ስራ የተከናወነበት መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት የነበረው ሁኔታ የሰላም መሻሻል የታየበትና የመሰረተ ልማት መልሶ መገንባት ስራ የተከናወነበት ነው ሲሉ በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን የመንግስት ስራዎች አስተባባሪ ኤልያስ ሽኩር ገለጹ፡፡ በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን የፌደራል…
ስፓርት ሞሮኮ በቻን ውድድር ለመሳተፍ ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠች Mikias Ayele Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ በሚሳተፉበት የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለመሳተፍ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል። ብሄራዊ ቡድኑ ከሞሮኮ አልጄሪያ የቀጥታ በረራ ካልተፈቀደለት በአልጀሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የቻን ውድድር ሊሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ በቁልቢ እና በሐዋሳ በድምቀት እየተከበረ ነው Tamrat Bishaw Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአመት ሁለት ጊዜ በታኅሣሥ እና በሐምሌ 19 በድምቀት የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ዘንድሮም በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት እተከበረ ነው፡፡ በቁልቢ በመከበር ላይ በሚገኘው የንግስ በዓል ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ57 ሺህ 295 በላይ ሜትሪክ ቶን ኤን.ፒ.ኤስ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ተራገፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/16 የምርት ዘመን ወደ ሀገር ውስጥ ከሚገባው የአፈር ማዳበሪያ የመጀመሪያውን ከ57 ሺህ 295 ሜትሪክ ቶን ኤን. ፒ.ኤስ ማዳበሪያ ጅቡቲ ተራግፏል፡፡ ከሞሮኮ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ትናንት ጅቡቲ ማራገፏን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ በደረሰ ፍንዳታ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ Mekoya Hailemariam Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ደደቻ አራራ ቀበሌ ጉዲሳ በተባለው ሆቴል በተከሰተዉ ፍንዳታ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ በአደጋው በሶስት ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱም ተመላክቷል፡፡ ፈንዳታውን…
የዜና ቪዲዮዎች የፌደራል መንግስት ልዑክ የመቀሌ ቆይታ Amare Asrat Dec 27, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=Hft73xkk5Ew
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ከ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ልውውጥ አደረገ Feven Bishaw Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ከ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ልውውጥ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ባለፉት 12 ወራት ነው በዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ብቻ ከ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ልውውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስራ ዘመናቸው አጠናቀው ወደ አገራቸው ለተመለሱ አምባሳደሮች እውቅና ተሰጠ Amele Demsew Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በመወከል በተለያዩ አገራት በአምባሳደርነት አገልግለው የስራ ዘመን ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ አገራቸው ለተመለሱ አምባሳደሮች እውቅና ተሰጠ፡፡ የምስጋና እና የእውቅና መርሃ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…