የሀገር ውስጥ ዜና አሰሪዋን የገደለችው ግለሰብ በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንድትቀጣ ተወሰነ Feven Bishaw Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ “የወር ደመወዝ አልተከፈለኝም” በሚል ቂም ተነሳስታ አሰሪዋን ገድላች የተባለችው አበቡ ሙላቴ በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንድትቀጣ ውሳኔ ተላለፈ፡፡ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው Alemayehu Geremew Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው። በውይይቶቹ የሠላም ስምምነቱን ተከትሎ የተገኙ ለውጦችና ውስንነቶች ላይ ምክክር ተደርጓል። በአክሱምና አድዋ ከተሞች እየተደረጉ ባሉ ምክክሮች የፌደራል መንግስቱ ወደ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤናው ዘርፍ ህብረተሰቡን ለማገልገል ከዚህ የበለጠ መስራት ያስፈልጋል – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Meseret Awoke Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ ተደራሽነትን ለማረጋገጥና ህብረተሰቡን ለማገልገል የተደረገው ጥረት አበረታች ቢሆንም ከዚህ የበለጠ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። "አሳታፊ የጤና አገልግሎት ለወረዳ ትራንስፎርሜሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽረ ከተማ እና አካባቢው መንግስት እያቀረበ ያለው ሰብዓዊ እርዳታ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል-ነዋሪዎች Melaku Gedif Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሽረ ከተማ እና አካባቢው መንግስት እያደረገ ያለው የሰብዓዊ አቅርቦት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በከተማዋ እና በዙሪያዋ ለሚገኙ ማህበረሰቦች እየተደረገ ያለው የሰብዓዊ አቅርቦት በጦርነቱ ወቅት የተፈጠረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል እየመጣ ያለው ሰላም ከቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ይመልስልናል – የአክሱም ከተማ ነዋሪዎች Shambel Mihret Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል እየመጣ ያለው ሰላም ከቱሪዝም ያገኙት የነበረውን ገቢ እንደሚመልስላቸው በትግራይ ክልል የአክሱም ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። በክልሉ የነበረው ጦርነት ከቱሪዝም ያገኙት የነበረውን ገቢ በማቋረጡ በኑሯቸው ላይ ከፍተኛ ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ በረራ ይጀምራል Meseret Awoke Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ መቀሌ ከነገ ጀምሮ ዳግም በረራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ፥ ተቋርጦ የነበረው ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና ላይ የተጀመረውን የተቀናጀ ትግል አጠናክሮ በማስቀጠል ከግብ ለማድረስ ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች የተቀራረበ ፖለቲካዊ ግንዛቤ በመፍጠር አንድነቱን አጠናክሮ የህዝቡን ችግር እንዲቀርፍ ለማስቻል ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማጠቃለያ መድረኩ ላይ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል Mikias Ayele Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ባህርዳር ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ምሽት አንድ ሰዓት ላይ አርባ ምንጫ ከነማን የገጠመው ባህርዳር ከነማ ኦሴ ማውሊ ባስቆጠራቸው ግቦች 2 ለ 0…
የዜና ቪዲዮዎች አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎና የህወሓት አመራር ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል የሰጡት የጋራ መግለጫ Amare Asrat Dec 26, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=5iaotqeh3L4
የሀገር ውስጥ ዜና ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ የሆነ በህገ-ወጥ መንገድ የተሰበሰበ የውጭ ምንዛሪ ታገደ Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ የሆነ በህገ-ወጥ መንገድ የተሰበሰበ የውጭ ምንዛሪ መታገዱን የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ መንግስት በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ…