ዓለምአቀፋዊ ዜና በአየር ንብረት ለውጥ ተጎጂ ለሚሆኑ ሀገራት ማካካሻ ፈንድ ፀደቀ Tamrat Bishaw Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበለጸጉ ሀገራት በሚለቁት ካርበን ምክንያት የሚደርሰው ብክለት ጉዳት ለሚያደርስባቸው ታዳጊ ሀገራት ማካካሻ ልዩ ፈንድ እንዲቋቋም የመንግሥታቱ የአየር ንብረት ጉባዔ ወሰነ፡፡ ከበለፀጉ ሀገራት በሚለቀቀው በካይ ጋዝ ምክንያት በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሁሉም ሕጻናት ምቹ ኢትዮጵያን ለመፍጠር መሥራት ይገባል – ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ Tamrat Bishaw Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለነገ ሀገር ተረካቢ ሕጻናት ልዩ ድጋፍና እንክብካቤ በማድረግ ለሁሉም ሕጻናት ምቹ የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በትኩረት መሥራት ይገባል ሲሉ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናገሩ፡፡ የዓለም የሕጻናት ቀን በዓለም ለ33ኛ በኢትዮጵያ ለ17ኛ ጊዜ÷ "ምቹና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት ዘርፍ የሚፈፀመውን ሌብነት ለመከላከል የተጀመሩ ሥራዎች ይጠናከራሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Tamrat Bishaw Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከመሬት ጋር በተያያዘ የሚፈፀም ስርቆት እና ማጭበርበርን ለመከላከል የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…
ስፓርት በማራቶን ሪሌይ ውድድር የኦሮሚያ ፖሊስ አሸነፈ Tamrat Bishaw Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሠመራ ከተማ በተካሔደው 18ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌይ ውድድር ኦሮሚያ ፖሊስ አሸንፏል፡፡ በክለቦች መካከል በተካሔደው የማራቶን ሪሌይ ውድድር÷ የኦሮሚያ ፖሊስ አንደኛ በመሆን የወርቅ ሜዳሊያና የገንዘብ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በዚሁ የውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ የተመጣጠነ ስርአተ ምግብን እውን ለማድረግ፣ የምግብ ሸቀጥ ምርቶችን ዋጋ ለማረጋጋትና ከውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከሚሴ ከተማ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል ተከበረ Shambel Mihret Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ በክልል ደረጃ ተከብሯል፡፡ በዓሉ ''ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን'' በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው፡፡ በበዓሉ አከባበር…
ስፓርት ካሪም ቤንዜማ ከዓለም ዋንጫ ውጭ ሆነ Shambel Mihret Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው አጥቂ ካሪም ቤንዜማ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከዓለም ዋንጫ ጨዋታ ውጪ መሆኑን ብሔራዊ ቡድኑ አስታውቋል፡፡ ካሪም ቤንዜማ ከውድድሩ ውጭ የሆነው በትናንትናው ዕለት በልምምድ ላይ ሳለ ባጋጠመው የጡንቻ ጉዳት መሆኑን የፈረንሳይ ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 22ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ Shambel Mihret Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተካሔደው 22ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፣ አስተባባሪዎች እና የውድድሩ ተሳታፊዎች ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት በመሥራታቸው በስኬት እንዲጠናቀቅ አስችሏል ብሏል…
ስፓርት የዘንድሮውን ታላቁ ሩጫ በወንዶች አትሌት አቤ ጋሻው ለሦስተኛ ጊዜ አሸነፈ Shambel Mihret Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮውን ታላቁ ሩጫ በወንዶች ከአማራ ማረሚያ ቤት አትሌት አቤ ጋሻው አሸንፏል፡፡ አትሌት አቤ ጋሻው የዘንድሮውን ሲያሸንፍ ለሦስተኛ ጊዜ መሆኑን ተናግሯል፡፡ አትሌት ኃይለማርያም አማረ ከፌደራል ማረሚያ ሁለተኛ እና አትሌት ገመቹ ዲዳ…
ስፓርት የዓለም ዋንጫ ዛሬ ይጀምራል Shambel Mihret Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም በጉጉት የሚጠበቀው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ በኳታር ይጀመራል። የመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ 60 ሺህ ገደማ ተመልካቾችን የመያዝ አቅም ባለው አል በይት ስታዲየም ይካሔዳል፡፡ በመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ ላይ የውድድሩ ሳውንድ ትራክ ተብሎ…