Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንትዕድሎች ዙሪያ ከአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ከአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከዩናይትድ ስቴትስ ኢንቨስተሮች ጋር ባልተነኩ…

ፖርቹጋል አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስን ከሃላፊነት አነሳች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋል አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስን ከአሰልጣኝነት አሰናብታለች። የ68 አመቱ አሰልጣኝ ፖርቹጋል በዓለም ዋንጫው በሞሮኮ 1ለ 0 ተሸንፋ ከሩብ ፍፃሜ መሰናበቷን ተከትሎ ነው ከሃላፊነት የተነሱት። የፖርቹጋል እግር ኳስ ማህበር ፈርናንዶ ሳንቶስ…

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአማራ ሕዝብ ሙዚየም ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአማራን ሕዝብ ሙዚየም ማስገንባት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ሙዚየሙ የአማራን ሕዝብ ቅርስ፣ ታሪክና ባሕሉን ለማስቀመጥ ከማገልገል ባለፈ አንዱ የቱሪዝም መዳረሻ እንደሚሆን ታምኖበታል፡፡…

ኢትዮጵያ የቪዛ ስርዓቷን ለአፍሪካዊያን የበለጠ በማቅለል እመርታ ማሳየቷን የአፍሪካ ልማት ባንክ ሪፖርት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ማለትም ከፈረንጆቹ 2016 እስከ 2022 ለአፍሪካዊያን የቪዛ ስርዓቷን በማቅለል በሯን ይበልጥ ክፍት በማድረግ እመርታ ማሳየቷን የአፍሪካ ልማት ባንክ ሪፖርት አመለከተ። በአፍሪካ ጥቂት አገሮች በ2016 እና 2022…

ዩዜን ቦልት የቢቢሲ ስፖርት የሕይወት ዘመን ስኬታማ ሰው ሽልማትን አሸንፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃማይካዊው አትሌት ዩዜን ቦልት የቢ ቢ ሲ ስፖርት የሕይወት ዘመን ስኬታማ ሰው ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ቦልት ከሽልማቱ በኋላ ለቢቢሲ ስፖርት በሰጠው አስተያየት "ጠንክረህ ከሰራህ የምትፈልገውን ነገር እንደምታገኝ  እኔ ኅያው ምስክር ነኝ" ሲል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዋሺንግተን ዲሲ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የአሜሪካ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸው…

የባህልና ቱሪዝም ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የባህልና ቱሪዝም ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የአማራ ብሔራዊ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ጣሂር መሃመድ ተፈራርመውታል፡፡…

2ኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ 21 ቀን በዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ 21ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡   በፈተናው የሚሳተፉትም የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በወሊድ ወይም…