Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ ማዳበሪያ በነጻ ለአፍሪካ ልታቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ታዳጊ ለሆኑ የአፍሪካ ሀገራት በሺህ ቶኖች የሚቆጠር ማዳበሪያ በነጻ ልታቀርብ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የሩሲያ የማዕድንና የፖታሽ ማዳበሪያዎች አምራች ዩራልቼም ፥ ምርቶቹን ለአፍሪካ በነጻ ለማቅረብ መወሰኑን የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ዲሚትሪ…

የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የጀመራቸውን የትብብር ስራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በተለያዩ መስኮች ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የጀመራቸዉን የትብብርና የድጋፍ ስራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በኢትዮጵያ…

ወንጀል ነክ ጉዳዮች ውስጥ የገቡ ሕፃናት ማቆያ እና ተሃድሶ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ሆኖ ወንጀል ውስጥ ተሳትፈው የተገኙ ሕፃናት እና ታዳጊዎች ማረሚያ ማዕከል ከ450 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተገንብቶ ዛሬ ተመረቀ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

የደቡብ ክልል የትምህርት አስተዳደር ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል “ትምህርት ለሁሉም ሁሉም ለትምህርት” በሚል መሪ ቃል 25ኛው የትምህርት አስተዳደር ጉባዔ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳን ጨምሮ በክልሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትምህርት ለሁሉም መዳረስ እንዳለበት ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትምህርት ለሁሉም መዳረስ እንዳለበትና ለጋራ ተጠቃሚነት የጋራ ኃላፊነት መውሰድ እንደሚገባ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በትምህርት ለውጥ ላይ በሚመክረው ጉባዔ ላይ በበይነ-መረብ መልዕክት…

የኢትዮ- የሱዳን የህዝብ ለህዝብ ማጠናከሪያ መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን ህዝቦችን የህዝብ ለህዝብ የሚያጠናክር የውይይት መድረክ ተጀመረ። የመጭው ዘመን ትውልድ የአፍሪካ አንድነትን እንዲያጠናክር ያለመ እና በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በተለያዩ ኤምባሲዎች የሚካሄደው የወንድማማችነት ሁነት በአዲስ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ተገኙ  

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል። ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በትናንትናው ዕለት በንግስት ኤልሳቤጥ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ለንደን  በመገኘት መግለጻቸው  ይታወሳል፡፡…

ኢትዮጵያና ቻይና በኢኮኖሚና በተለያዩ መስኮች ይበልጥ ለመተባበር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል።   ኒውዮርክ ውስጥ እየተካሄደ ባለው 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ እየተሳተፉ የሚገኙት…

የፎረም ኦፍ ፌዴሬሽንስ ፕሬዚዳንት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፎረም ኦፍ ፌዴሬሽንስ ፕሬዚዳንት  ሩፓክ ቻቶፓዲሂያይ ለሦስት ቀናት  ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቆይታቸው÷ ከሰላም ሚኒስቴር፣ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች እንዲሁም ከተለያዩ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዮርዳኖስ አማን ከተማ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ወደ ዮርዳኖስ አማን ከተማ ዛሬ በረራ ጀመረ።   በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና…