ስፓርት ሉዊስ ኤነሪኬ ከስፔን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናበቱ Mikias Ayele Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 29፣2015 (ኤፍ ቢሲ) ሉዊስ ኤነሪኬ ከስፔን ብሄራዊ አሰልጣኝነታቸው መሰናበታቸውን የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ስፔን በኳታሩ የዓለም ዋንጫ በሞሮኮ በመለያ ምት መሸንፏን ተክትሎ ነው ፌዴሬሽኑ ሉዊስ ኤነሪኬን ከብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነቱ የተሰናበተው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ የተከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በሰላም ተጠናቋል- የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ Melaku Gedif Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት ዛሬ የተከበረው 17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የክልልና የፌዴራል የጸጥታ መዋቅር ከአካባቢው ወጣቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። በአፍሪካ ህብረት 24ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋመ ዮሐንስ ደርበው Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ በክልሉ ሌብነትን እና ብልሹ አሠራርን መታገል የሚያስችል አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቁመዋል፡፡ በየደረጃው የሚፈፀመውን ሌብነት እና ብልሹ አሠራር በመታገል ረገድ የህብረተሰቡ ሚና ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕግ የማስከበር ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀጥታ ኃይሉ መስዋዕትነት እና በሕዝቡ ቀና ተባባሪነት እየሰከነ የመጣው ሰላማችንን ወደ ኋላ ለመመለስ የሚንቀሳቀሱ አካላትን ለመቆጣጠር የሚያከናወነው ሕግ የማስከበር ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ሰሞኑን በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተናጠል ጎልተን ለመታየት ሳይሆን በጋራ ለማበብ ልባችን የቀና አዕምሯችን የሚያስተውል ሊሆን ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Melaku Gedif Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተናጠል ጎልተን ለመታየት ሳይሆን በጋራ ለማበብ ልባችን የቀና አዕምሯችን የሚያስተውል ሊሆን ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሀዋሳ እየተከበረ በሚገኘው 17ኛው የብሔሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ብዝሃነትን ያከበረ የፌዴራል ስርዓት ለመገንባት በተቀናጀ መልኩ የተጀመረውን ስራ ማጠናከር ይገባል- አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር Shambel Mihret Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብዝሃነትን ያከበረ የፌዴራል ስርዓት ለመገንባት በተቀናጀ መልኩ የተጀመረውን ስራ ማጠናከር እንደሚገባ የፌዴሬሽም ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። አቶ አገኘሁ ተሻገር በ17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 20 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1ሺህ 20 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገልጿል፡፡ በዚህም ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ ዜጎች መካከል አስራ አንዱ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና 17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሀዋሳ እየተከበረ ነው Mekoya Hailemariam Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሀዋሳ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ “ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም!” በሚል መሪ ቃል ነው በሀዋሳ ስታዲየም በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ቤታችንን በጋራ እንጠብቅ – አቶ ደስታ ሌዳሞ ዮሐንስ ደርበው Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድኅነትን ታሪክ ለማድረግ በጋራ ርብርብ እያደረግን የሁላችንንም ቤት ኢትዮጵያን በጋራ እንጠብቅ ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደስታ በ17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ባደረጉት…