Fana: At a Speed of Life!

ዋልታ ረገጥ አስተሳሰብና ፖለቲካን መሸቀጥ ኢትዮጵያን ጉልበት የሚያሳጣት ብቻ ሳይሆን የሚበትን የአንድነት ፀር ነው – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልታ ረገጥ አስተሳሰብ እና ፖለቲካን መሸቀጥ ኢትዮጵያን ጉልበት የሚያሳጣት ብቻ ሳይሆን የሚበትን የአንድነት ፀር ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኑኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ሕብረ…

የሩሲያ ኤምባሲ የተለያዩ ይዘት ያላቸውን መፃሕፍት ለአብርሆት ቤተ መፃሕፍት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ የተለያዩ ይዘት ያላቸውን መፃሕፍት ለአብርሆት ቤተ መፃሕፍት አበረከተ። በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር  ኢቪግኒ ተርዮክኢን  ጨምሮ ሌሎች የኤምባሲው ተወካዮች በተገኙበት መፃሕፍቶቹ ለአብርሆት ቤተ መፃሕፍት ተበርክተዋል።…

የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ሕብረት ጠቅላላ ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ24ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ሕብረት ጠቅላላ ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ከ14 የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የተውጣጣው ልዑክ አባላት ÷ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ…

ለሰላም ስምምነቱ ትግበራ በቁርጠኝነት እየተሠራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስትና ህወሓት መካከል ለተደረሰው የሰላም ስምምነት ትግበራ በቁርጠኝነት እየተሠራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ተናገሩ፡፡ እንዲሁም አሸባሪው የሸኔ ቡድን ከጊዜ ወደ ጊዜ የተለያዩ ጥቃቶችን እየፈፀመ እንደሚገኝ የገለጹት…

ኢትዮጵያና ሩሲያ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ በቁርጠኝነት እንደሚሠሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ በቁርጠኝነት እንደሚሠሩ አስታወቁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሩሲያ ፌዴሬሽን ልዑካን ቡድን በኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ሚኒስትሮች ኮሚሽን መሪ የሆኑትን ኤቭጄኒ…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ነገ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ፡፡ 17ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን…

የአሜሪካ የትራንስፖርት ደኅንነት የኢትዮጵያን የበረራ ደኅንነት አጠባበቅ አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የትራንስፖርት ደኅንነት አስተዳደር ምክትል ረዳት ኃላፊ ካሪግ ሊየንስ የኢትዮጵያን የበረራ ደኅንነት አጠባበቅ አደነቁ፡፡ ካሪግ ሊየንስ እና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ ከበረራ ደኅንነት ጋር…

የኦሮሚያ ክልል ሰባት አባላት ያሉት የጸረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ሰባት አባላት ያሉት የጸረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋመ፡፡  በኦሮሚያ ክልል ሌብነትን እና ብልሹ አሠራርን ለመታገል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር  ሺመልስ አብዲሳ ሰባት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ  አቋቁመዋል። በዚህም መሠረት÷…

የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሣምንት ጨዋታ የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ 2 አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ጎሎች ኢብራሂም ከድር በ60ኛው እንዲሁም ናትናኤል ሰለሞን በ74ኛው ደቂቃ…