Fana: At a Speed of Life!

ኮሚቴው ተጨማሪ 16 ተሽከርካሪ የህክምና ግብዓቶችን በትግራይ ክልል እያሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ተጨማሪ16 ተሽከሪካሪ ምግብ እና የህክምና ግብዓቶች በትግራይ ክልል በሚገኙ ሆስፒታሎች እያሰራጨ መሆኑን አስታውቋል፡፡   ኮሚቴው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ ÷የሰብዓዊ እርዳታ ምግብ እና…

ከልዋን ፣ያሎ እና ቢሶበር ከተሞች በድጋሜ  የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ምክንያት ኃይል ተቋርጦባቸው የነበሩት ከልዋን ፣ያሎ እና ቢሶበር ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአግልገሎቱ ስራ አስፈፃሚ ያሲን አሌ እንደገለፁት÷አገልግሎቱን እንደገና ለመመለስ…

ቡና ባንክ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ከግብር በፊት 1ነጥብ 19 ቢሊየን ብር አተረፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ከግብር በፊት 1 ነጥብ 19 ቢሊየን ብር ማትረፉን እና ከ27 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰብ መቻሉን ገልጿል። የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ መጠንም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ6 ነጥብ 7 ቢሊየን…

የባለሞተር ተሽከርካሪ ነጋዴዎችን እንደ ፋይናንስ ነክ ያልሆኑ የተሰየሙ የንግድና የሙያ ስራዎች መሰያሚያ መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባለሞተር ተሽከርካሪ ነጋዴዎችን እንደ ፋይናንስ ነክ ያልሆኑ የተሰየሙ የንግድና የሙያ ስራዎች መሰያሚያ መመሪያ ቁጥር 934/2015 መዘጋጀቱን የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ መመሪያው የተዘጋጀው በወንጀል የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት…

አየር መንገዱ በውጭ ሀገር ለሚታከሙ 100 የልብ ሕሙማን የትራንስፖርት ወጪ ሊሸፍን ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ100 የልብ ሕሙማን ሕጻናት ቀዶ ጥገና ወደሚያደርጉበት ሀገር ደርሰው የሚመለሱበትን ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ እንደሚሸፍን አስታወቀ፡፡ በዛሬው ዕለትም አየር መንገዱ ለመጀመሪያ አራት ተጓዦች ሽኝት…

አምባሳደር ተፈራ የጃፓን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ጃፓን ከሚገኙ 13 ኩባንያዎች ሃላፊዎች ጋር በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና ጃፓን ረጅም ዘመን ያስቆጠረ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት…

8ኛው የኢትዮ- ሩሲያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ሩሲያ 8ኛው የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ነገ ከሕዳር 27 ቀን እስከ ህዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የሚኒስትሮቹ የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት መካከል በኢኮኖሚ፣ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ፣ በትምህርት…

የሱዳን ወታደራዊ እና ሲቪል ኃይሎች የፖለቲካ ቀውሱን ለማስቆም ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደራዊ እና ሲቪል ኃይሎች የፖለቲካ አለመግባባቱን ለማስቆም እና በሲቪል የሚመራ የሽግግር መንግስት ለመመስረት የሚያስችል ስምምነት በትናንትናው ዕለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በሱዳን ጦር ሃይሎች አዛዥ ጀኔራል አብዱልፈታህ አል-ቡርሃን እና…

በተያዘው የመኸር ወቅት እስካሁን ከ42 በመቶ በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የምርት ዘመን በመኸር ወቅት በሰብል ከተሸፈነው 13 ነጥብ 4 ሚሊየን ሔክታር ከ42 በመቶ በላይ ያህሉ መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በምርት ዘመኑ በመኸር ወቅት 400 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት መታቀዱን እና ለዚህም 13…

1 ሺህ 167 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 167 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡   ከተመሾች ውስጥ 1 ሺህ 165 ወንዶች ሲሆኑ÷ ሁለት ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች…