Fana: At a Speed of Life!

ከ195 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከጥቅምት 11 ቀን እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ195 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎችን መያዙን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ 143 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ…

ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት እድሳት ተጠናቆ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት እድሳት ተጠናቆ ተመረቀ። ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት እድሳቱን ጨርሶ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል። በ1927 ዓ.ም እንደተመሰረተ የሚነገርለትና በርካታ አንጋፋ ከያንያንን…

የግብርና ኢንዱስትሪዎች ለሀገር ብልፅግና የላቀ ድርሻ እንዳላቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለአልሚ ባለሀብቶች ማስተዋወቅ መርሐ ግብር በሐዋሳ ተካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በልማት የጠነከረች ሀገር በመፍጠር ለትውልድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳና ቦራ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማን የስንዴ ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳና ቦራ ወረዳ በኩታ ገጠም ለምቶ እየተሰበሰበ ያለን የስንዴ ማሳ ጎብኝተዋል። በወረዳው ስምንት ሺህ አርሶ አደሮች በኩታ ገጠም ግብርና 31 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ በስኬታማነት ስንዴን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በምስራቅ ሸዋ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ እየዘሩ ያሉ አርሶ አደሮችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴ እየዘሩ ያሉ አርሶ አደሮችን ጎበኙ። አርሶ አደሮቹ የመኸር ምርታቸውን አንስተው በትራክተር እያረሱ ይገኛሉ። በዞኑ በበጋው 200 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ…

የአፍሪካ ወጣቶች የአፍሪካን መፃኢ እድል ለመወሰን በውስጣቸው ትልቅ አቅም አለ – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች የአፍሪካን መፃኢ እድል ለመወሰን በውስጣቸው ትልቅ አቅም እንዳለ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ…

የመጀመሪያው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ አበበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ በመካሔድ ላይ ይገኛል። የፓን አፍሪካኒዝም እሳቤና ፍልስፍና ለአዲሱ የአፍሪካ ትውልድ ማስተዋወቅና አብሮነትን ማጠናከር…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 298 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 298 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ ። በምረቃው ላይ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐና…

17 የዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጥምረት በሰላም ንግግሩ ውጤት ላይ ያልተገባ ጫና የሚፈጥሩ አካላትን ተቃወሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ 17 የዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጥምረት አባላት በሰላም ንግግሩ ውጤት ላይ ያልተገባ ጫና ለመፍጠር የሚሞክሩ አካላትን ተግባር ተቃውመዋል፡፡ የጥምረቱ አባላት ባወጡት መግለጫ መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለውን ተግባር…