Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና በዓለም አቀፍ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ሕብረት ጉባዔን ልታስተናግድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ጉባዔ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የፌደራል ፖሊስ ገልጿል። ለ24ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚካሄደው የፖሊስ አዛዦቹ ጉባዔ ከህዳር 25 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ነው በአዲስ አበባ የሚካሄደው። መግለጫውን…

ከሱዳን ግዛት በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈፀም የሚሞክሩ አካላትን ሱዳን አትታገስም – ጀኔራል አልቡርሀን

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሱዳን ግዛት በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈፀም የሚሞክሩ አካላትን ካርቱም አትታገስም ሲሉ የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ…

ኢትዮጵያና ሱዳን በህዳሴ ግድብና በድንበር ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ልዩነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ተስማሙ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሱዳን በህዳሴ ግድብ እና በድንበር ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ልዩነት በሰላማዊ መንገድ እና ባቋቋሟቸው የሁለትዮሽ የትብበር መድረኮች በኩል ለመፍታት ተስማምተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሱዳን…

የክልሉ ሕዝብ ሰላሙን በመጠበቅ የልማት ተሳትፎውን ማጠናከር አለበት- አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ የአካባቢውን ሰላም በመጠበቅ በሁሉም የልማት ዘርፍ ተሳትፎውን እንዲያጠናክር የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አሳሰቡ፡፡ 17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ዛሬ በሶማሌ ክልል ደረጃ በጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል።…

ክፍለ ከተማው ለ65 ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ ሼድ ቁልፍ አስረከበ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለ65 ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ ሼድ ቁልፍ ባዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ በተገኙበት በተደረገው የሼድ ርክክብ÷ በህገ-ወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩና ከ5 ዓመት በላይ የሆናቸውን ደግሞ…

በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተጀመረው የሰላም ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል- አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተጀመረው የሰላም ማምጣት ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ እና የአፍሪካ ህብረት…

ለአይደር ሪፈራል ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ህጻናት መርጃ ድርጅት (የኒሴፍ) መቀሌ ለሚገኘው አይደር ሪፈራል ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኒሴፍ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ እንደገለጸው÷በትግራይ ክልል የሕክምና መሳሪያዎችን በተለያዩ…

ዩኒዶ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር ለመሥራት ያለውን ፍላጎት ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በተመረጡ ዘርፎች ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር በጋራ ለመሥራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር…

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የመውጫ ፈተናው መደበኛና መደበኛ ባልሆኑ ሁሉም መርሐ ግብሮች የሚመረቁ ተማሪዎችን እንደሚመለከትም ተመላክቷል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር…