የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም በዝግጅት ላይ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርም በመጀመሪያው ሪፎርም የተገኙ መልካም ተሞክሮዎችን ማጠናከርና የታዩ ተግዳሮቶችን መፍታት በሚያስችል መልኩ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴርና የገንዘብ ሚኒስቴር በሪፎርሙ ዝግጅት…
ስፓርት በዛሬው የዓለም ዋንጫ ሁለት የአፍሪካ ሀገራት የሚሳተፉበትን ጨምሮ አራት ጨዋታዎች ይካሔዳሉ Feven Bishaw Dec 2, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ ከምድብ ሰባት እና ስምንት ወደ ጥሎ ማለፍ የሚቀላቀሉ ቡድኖችን ለመለየት የሚደረጉ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በዚሁ መሰረት በምድብ ሰባት የተደለደለችው ብራዚል ቀድማ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን ብታረጋግጥም የምድቧን ሶስተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክ/ከተማ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Dec 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በ90 ቀናት የሚተገበሩ የሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በተለያዩ የልማት ስራዎች ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች ብሔራዊ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Dec 2, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች ብሔራዊ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷”ለወንድሜ እና ጓደኛዬ የተባበሩት…
ስፓርት የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ፡፡ ቤልጂየም በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፉን ሳትቀላቀል መቅረቷን ተከትሎ ነው አሰልጣኙ ከኃላፊነታቸው የለቀቁት፡፡ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በመጀመሪያው የምድብ ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥምረት ለዲጂታል አፍሪካ የተሰኘ ኢንሼቲቭ ተመሰረተ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 17ተኛው ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ አይኬን (ICANN) የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጥምረት ለዲጂታል አፍሪካ የተሰኘ ኢንሼቲቭ አስጀምሯል። ይፋ የሆነው ኢንሼቲቭ ለዲጂታል አፍሪካ ተመሳሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 886 የሞባይል ቀፎዎችን በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 886 የሞባይል ቀፎዎችን (አፓራተሶችን) በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሊያስገባ የነበረ ተጠርጣሪ የብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር ባደረጉት ክትትል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ተጠርጣሪው መነሻውን ጉጂ ነገሌ መዳረሻውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 60 የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች መጠናቀቃቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማዋ የሚስተዋለውን የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች ችግር ለመቅረፍ 60 የስፖርት ማዘውተሪያ በታዎች መጠናቀቃቸው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ስፖርት ምክር ቤት 13ኛ መደበኛ ጉባዔ ተካሂዷል፡፡…
ስፓርት ሞሮኮ እና ክሮሺያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍቢ ሲ) አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ካናዳን 2 ለ 1 በማሸነፍ እና ክሮሺያ ያለምንም ግብ ከቤልጂየም ጋር አቻ በመለያየት ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል፡፡ ሞሮኮ ከምድቧ 7 ነጥብ በመያዝ በቀዳሚነት እንዲሁም ክሮሺያ ደግሞ አምስት ነጥብ በመያዝ ነው ጥሎ ማለፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና 200 ቶን የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 13 ተሽከርካሪዎች መቀሌ ደረሱ Melaku Gedif Dec 1, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 200 ቶን የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 13 ተሽከርካሪዎች በዛሬው ዕለት መቀሌ መድረሳቸውን የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ መቀሌ ከደረሰው የሰብዓዊ እርዳታ መካከል ምግብ፣ መድሃኒት እና ለኩላሊት እጥበት የሚያገለግሉ የህክምና ሳሪያዎች…