ዓለምአቀፋዊ ዜና ኤሎን መስክ የትዊተር ግዢያቸውን አጠናቀቁ Melaku Gedif Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤሎን መስክ ትዊተር የተሰኘውን የማህበራዊ ትስስር ገጽ በ44 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የመግዛት ሂደትን አጠናቀቁ። በዓለም ቁጥር አንድ ባለሃብት የሆኑት ኤለን መስክ የትዊተር ግዢ ሒደትን ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ የኩባንያውን ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ ይጀምራል ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ምዕራፍ 12 ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በነገው ዕለት ይጀመራል። የምዕራፍ 9፣ የምዕራፍ 10 እና የምዕራፍ 11 አሸናፊዎች የሚሳተፉበት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር፥ 14 ተወዳዳሪዎች በሁለት ምድብ ተከፍለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የስራ ባልደረቦቹን የይለፍ ቃል በመጠቀም ከ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ወደ ሌላ ግለሰብ ያስተላለፈው የባንክ ሰራተኛ ላይ ክስ ተመሰረተ Alemayehu Geremew Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የሙስና ወንጀል ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ የስራ ባልደረቦቹን የይለፍ ቃል በመጠቀም ከ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ከሁለት የባንኩ ደንበኞች አካውንት ከፍቃዳቸው እና ከዕውቅናቸው ውጭ ወደ ሌላ ግለሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሉ ዘርፍ የጤና ተቋማት የቤተሰብ ዕቅድ አሰጣጥን የሚመለከት ጥናት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሉ ዘርፍ የጤና ተቋማት የቤተሰብ ዕቅድ አሰጣጥን የሚመለከት ጥናት ይፋ ተደረገ። ጥናቱ በሃንዝ አማካሪ የተሰራ ሲሆን፥ ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ደግሞ ጥናቱ እንዲደረግ ድጋፍ አድርጓል። በጥናቱ መሰረት 12 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች በግሉ…
የዜና ቪዲዮዎች የአፍሪካ ኩራት የሆነች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እናስረክባለን- ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Oct 27, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=cGq-YDfjDhY
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ከቁጥጥሩ ውጭ መሆኑን አስታወቀ Meseret Awoke Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ከቁጥጥሩ ውጭ መሆኑን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ በትዊተር ገጹ እንዳለው ፥ ደንበኞች እንዲሁም የገጹ ተከታታዮች በፌስቡክ ገጹ የሚተላለፉ ማንኛውም መልዕክቶች የአየር መንገዱ አለመሆኑንም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ባለሃብቶች እንዲገቡ በማድረግ የተሻለ ኢንቨስትመንት እንዲኖር እየተሰራ ነው – አቶ መላኩ አለበል Shambel Mihret Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ የውጭ ባለሃብቶች እንዲገቡ በማድረግ የተሻለ ኢንቨስትመንት እንዲኖር እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ አይዞን ማኒፋክቸሪንግ እና ሸንተዝ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ ወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ምንዛሪ በተሰማሩ አካላት ላይ በጥናት የተመሰረት እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት በሕገወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ምንዛሪ በተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶቻቸው ላይ ጥናትን መሰረት ያደረገ እርምጃ መወሰዱን አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ለፋና…
Uncategorized ኢትዮጵያ ለሀገር በቀል የባህል መድሃኒቶች በጤና ስትራቴጂዋ ትኩረት እንደሰጠች የጤና ሚኒስትሯ ገለፁ Shambel Mihret Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ ሕክምና በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ለዘመናዊ ሕክምና መሰረት ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገልፀዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በየም ልዩ ወረዳ በቦር ተራራ ዓመታዊ የባህል መድሐኒት ለቀማ ተካሂዷል፡፡ ዶክታር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ከፊታችን ጥቅምት 19 እስከ 22 ቀን ይካሄዳል Melaku Gedif Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁሉም የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወጣት መሪዎች የሚሳተፉት ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ ከጥቅምት 19 እስከ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀሳብ አመንጪነት ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚካሄደው ይህ ጉባኤ፥…