የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ ባንክ ከፋይናንስ ተቋማት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው Alemayehu Geremew Oct 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ባንክ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በጸደቀው የባንክ ስራ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ እና የዳያስፖራ ረቂቅ አዋጅላይ እየተወያየ ነው። ውይይቱ ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት ጋር ነው እየተካሄደ ያለው። ውይይት የሚደረግባቸው እና የግብአት ሀሳብ…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ያለፈባቸው ሂደቶች Amare Asrat Oct 24, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=Q_ructb_-I0
የዜና ቪዲዮዎች ዘመናዊነት የተላበሰ የመከላከያ ሰራዊት ግንባታ Amare Asrat Oct 24, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=QQS9-ggyyHM
የዜና ቪዲዮዎች የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በዚያ ወቅት ያለውን የማለም አቅም የሚያሳይ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Oct 24, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=67_e246EOOA
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ Mikias Ayele Oct 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡ ቀደም ሲል በምሳ ሰዓት ጨዋታቸውን ያደረጉት ሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል፡፡ የሀዋሳ ከተማን ግቦች ላውረንስ ላርቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዕድገታችን ቁልፍ በእጃችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Oct 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዕድገታችን ቁልፍ በእጃችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ ወደ ብልጽግና የምናደርገው ጉዞ የተሣለጠ የሚሆነው በዋናነት በውስጣዊ ዐቅማችን ላይ…
ፋና ስብስብ የቫይታሚን ሲ የጤና በረከቶች Tamrat Bishaw Oct 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍራፍሬና አትክልት የሚገኘው ቫይታሚን ሲ የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅም ለማሳደግ ይረዳል። ቫይታሚን ሲ የደም ግፊት መቀነስን ጨምሮ ብዙ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት። ቫይታሚን ሲ ሰውነት ማምረት የማይችለው አስፈላጊ ቫይታሚን ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ Meseret Awoke Oct 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትሩዶ ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። በውይይታቸውም የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሱናክ ቀጣዩ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸውን አረጋገጡ Meseret Awoke Oct 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪሺ ሱናክ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ሱናክ ተሰናባቿን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብሪታንያ ወግ አጥባቂ ፓርቲ ሊቀ መንበር ሊዝ ትረስን ለመተካት ይሁንታን አግኝተዋል። የሱናክ ተቀናቃኝ ሆነው የቀረቡት ፔኒ ሞርዳውንትም…